በደረጃ 9 የትራንስፖርት ስምሪት አስተባባሪ የሥራ መደብ
በደረጃ 9 የትራንስፖርት ስምሪት አስተባባሪ የሥራ መደብ
ለክር ማጠንጠኛ ፕሮጀክት በደረጃ 3 የሪሊንግ ማሽን ዩኒቶች ኦፕሬተር የሥራ መደብ
አዋሽ ሰባት ደረጃ ሁለት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 15 የቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ
ህዳር 8 ቀን 2019 ዓ.ም
ለንብረት አስተዳደርና ጠ/አገልግሎት ዳይሬክተር ስር በደረጃ 9 የትራንስፖርት ስምሪት አስተባባሪ የሥራ መደብ ላይ የተመረጡት አቶ አብርሃም መኮንን ጌታነህ ጥሪ ቢደረግም እስካሁን ድረስ መምጣት አልቻሉም፡፡
በዚሁ መሰረት በ1ኛ ተጠባባቂነት የተመረጡት አቶ ግርማ ቡልቻ በቀለ ቀርበው የቅጥር ፎርማቲ እንዲያሟሉ ጥሪ የተደረገላቸው መሆኑን እናሳውቃለን ፡፡
ድርጅቱ
ድ