የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት

የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት ለውጭ ተወዳዳሪዎች የወጣ የቅጥር ማስታወቂያ

መስከረም 03 ቀን 2014 ዓ.ም
ተ.ቁ. የሥራ መደቡ መጠሪያ ተፈላጊ ችሎታና አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ብዛት የሥራ ቦታ ደመወዝ
1 የከባድ ጭነት መኪና ከነተሳቢው ሾፌር ደረጃ 9 10ኛ ክፍል ወይም 10+2 በአውቶ መካኒክስ በጀነራል መካኒክስ በኤሌክትሪክ ሲቲ ሜታል ወርክ/ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ ያጠናቀቀ/ች እና የ5ኛ ደረጃ/ ደረቅ 3 መንጃ ፍቃድ ያለው እና 10/8 ዓመት የስራ ልምድ ያለው 2 አ/አ 5448
2 የከባድ ጭነት መኪና ያለተሳቢ ሾፈር ደረጃ 8 10ኛ ክፍል ወይም 10+2 በአውቶ መካኒክስ በጀነራል መካኒክስ በኤሌክትሪክ ሲቲ ሜታል ወርክ/ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ ያጠናቀቀ/ች እና የ4ኛ ደረጃ/ ደረቅ 2 መንጃ ፍቃድ ያለው እና 6/4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው 2 አ/አ 4575

ማሳሰቢያ፡-
     1. የምዝገባ ቀን፡        መስከረም 03/2013 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት
     2. የመመዝገቢያ ቦታ፡    የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት (ኢኢግልድ) 1ኛ በር የሰው ኃብት አስተዳደር ቢሮ ፒያሳ   
         አትክልት ተራ ከሊፋ ህንጻ ፊት ለፊት ስልክ ቁጥር  0113 69 22 13/011 369 26 10                                        
     3. የተጠየቀውን መስፈርት የሚያሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን ይዘው በግንባር ቀርበው  
        መመዝገብ ይችላሉ፡፡
     4. የምዝገባው ቀን ካለፈ በኋላ የሚመጣ ተመዝጋቢ ተቀባይነት የለውም

Apply Here