የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት

የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት

ለውጭ አመልካቾች የወጣ ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

ታህሳስ 23 ቀን 2016 ዓ.ም
ተ.ቁ. የሥራ መደቡ መጠሪያ ተፈላጊ ችሎታና አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ብዛት የሥራ ቦታ ደመወዝ
1 ጥበቃ ሠራተኛ 8ኛ ክፍል እና መሰረታዊ የውትድርና ስልጠና የወሰደ 41 ለአዲስ አበባ ቅ/ፎች 0

ማሳሰቢያ፡- 
 . ለሥራ መደቡ የፈተና ጊዜና ቦታ በውስጥ ማስታወቂያ የሚለጠፍ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
 . ለምዝገባ ሲመጡ ማንነትን የሚገልጽ መታወቂያ ይዘው መምጣት ይኖርቦዎታል፡፡
 . ከዚህ በላይ በተጠየቀው መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 (ሰባት) ተከታታይ የሥራ ቀናት    
 የትምህርትና ሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን እንዲሁም የሕይወት ታሪክ መግለጫ ካሪኩለም ቪቴ (CV) በመያያዝ በግንባር ቀርቦ መመዝገብ
 የሚቻል መሆኑን እየገለጽን፣ እንዲሁም በድርጅቱ WWW.eiide.com.et ድረ ገጽ Tender-Job Vacancy እና በአካል ቀርቦ መመዝገብ የሚቻል መሆኑን እንገልፃለን፡፡
      
 አድራሻ፡-ፒያሳ የቀድሞው አትክልት ተራ ከሊፋ ህንፃ ፊት ለፊት የኢትዮጱያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት (ኢኢግልድ) ዋናው መ/ቤት 1ኛ በር የሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ 
       . ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 0113 69 26 10 ወይም 0113 69 22 13 

Apply Here