በደረጃ 4 ጀማሪ አውቶ መካኒክ
05/11/2026
- 05/15/2026 |
በደረጃ 2 የጋራዥ ማዕከል የእጥበትና ግሪስ ሠራተኛ
05/11/2026
- 05/15/2026 |
ለጅማ ደረጃ አንድ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 የገንዘብ ያዥ
05/11/2026
- 05/15/2026 |
ለሻምቡ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 ገንዘብ ያዥ
05/11/2026
- 05/15/2026 |
Tender
04/26/2026
- 05/15/2026 |
ለመሐልሜዳ በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ
12/16/2025
- 12/19/2025 |
ለአርባምንጭ ደረጃ 1 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 7 መጋዘን ኃላፊ
12/05/2025
- 12/19/2025 |
ደረጃ 6 ሲኒየር ሴክሬታሪ
12/05/2025
- 12/19/2025 |
ደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ
12/05/2025
- 12/19/2025 |
በደረጃ 6 ሲኒየር Duplicate 1 Duplicate 1
12/03/2025
- 12/19/2025 |

                                

                                     ቀን፡- ሚያዚያ 30 /2018 ዓ.ም

የጋራዥ አገልግሎት ማዕከል በደረጃ 4 ጀማሪ አውቶ መካኒክ የሥራ መደብ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ ያመለከቱ አመልካቾችን ለውድድር ምልመላ

በጋራዥ አገልግሎት ማዕከል ስር በደረጃ 4 ጀማሪ አውቶ መካኒክ አንድ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በእድገት እንዲሁም በውጭ ቅጥር በተደጋጋሚ ማስታወቂያ ወጥቶ ማግኘት ባለመቻሉ ዳግም በሪፖርተር ጋዜጣ መጋቢት 20/2018 ዓ.ም. በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ ምልመላ እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፣ መስፈርቱን አሟልተው ለፈተና የተመረጡ ተወዳዳሪዎች ፈተና የሚሰጠው ረብዕ ግንቦት 5/2018 ዓ.ም ከሰዓት በኃላ 7፡30 ሰዓት ስለሆነ በስው ሐብት አስተዳደር ቡድን ቢሮ እንድትገኙ እያሳሰብን፣ በውድድሩ ቅሬታ ያላችሁ አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 ቀን ድረስ ለሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት እንድታቀርቡ እናሳስባለን፡፡                     

ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡-

ተ. ቁ

የአመልካቾች ሙሉ ስም

የትምህርት ደረጃና ዓይነት

ከምረቃ በኋላ ቀጥታ አግባብ  የሥራ ልምድ

የኮሚቴው የውሣኔ ሃሣብ /መግለጫ/

ሀብታሙ አበበ ሽፈራው

26

ሌቭል IV በአውቶሞቲቭ ኤሌክትሮሜካኒካል ዲያግኖሲስ ከአ/አ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ 10/06/2014 (ሌቭል IV COC)

2 ዓመት

ከ3 ወር

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

ኤርሚያስ ገዛኸኝ ኃ/መስቀል

27

ሌቭል IV በአውቶሞቲቭ ኤሌክትሮሜካኒካል ዲያግኖሲስ

ከጀንራል ዊንጌት ፖሊ ክኒክ ኮሌጅ 25/05/2015 (ሌቭል IV COC)

-

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

አብርሃለይ ገ/አበዝጊ ኪ/ማሪያም

29

ሌቭል V በአውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት ከሽረ-እ/ሥላሴ ፖሊ ቴ/ኮሌጅ 08/2010

(ሌቭል V COC)

-

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

ሐይሌ አበራ ሰቦቃ

ሌቭል IV በአውቶሞቲቭ ኤሌክትሮ መካኒካል ዲያግኖሲስ ከእንጦጦ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ 08/2010 (ሌቭል IV COC)

-

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

አብዲሳ ገመቹ ዴሳሳ

25

ሌቭል IV በአውቶሞቲቭ መካኒክስ ከነቀምቴ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ

08/2017 (ሌቭል IV COC)

-

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

ዮርዳኖስ አስራት መንግስቴ

23

ሌቭል III በአውቶሞቲቭ መካኒክስ ከእንጦጦ ፖሊ ቴ/ኮሌጅ 08/04/2017 (ሌቭል III COC)

-

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

ነገሰ ደሜ ኢዴ

23

ሌቭል IV በአውቶሞቲቭ መካኒክስ ከአዳማ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2017  (ሌቭል IV COC)

-

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

ዳግምዊ ፍቃዱ ሞትባይኖር

20

ሌቭል III በአውቶሞቲቭ መካኒክስ ከእንጦጦ ፖሊ ቴ/ኮሌጅ 08/04/2017 (ሌቭል III COC)

-

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

አበበ ሞላ ቢረሳው

23

የኮሌጅ ትምህርት ማስረጃ አልቀረበም (ሌቭል IV COC)

-

የተሟላ የትምህርት ማስረጃ ያላቀረበ በመሆኑ ከውድድር ውጭ ሆኗል

  

                                            ድርጅቱ

Apply For Tender Document