ለጅማ ደረጃ አንድ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 የገንዘብ ያዥ
ቀን፡- ሚያዚያ 30 /2018 ዓ.ም
ለጅማ ደረጃ አንድ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 የገንዘብ ያዥ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ የተመዘገቡ አመልካቾችን ለውድድር ምልመላ
በምዕራብ (ጅማ) ዲስትሪክት ጽ/ቤት ስር ለጅማ ደረጃ 1 ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 ገንዘብ ያዥ አንድ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በእድገት ማግኘት ባለመቻሉ በጅማ ቅ/ጽ/ቤት የካቲት 9/2018 ዓ.ም. በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ ምልመላ እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፣ መስፈርቱን አሟልተው ለፈተና የተመረጡ ተወዳዳሪዎች ፈተና የሚሰጠው ረብዕ ግንቦት 5/2018 ዓ.ም ከሰዓት በኃላ 7፡30 ሰዓት ስለሆነ በስው ሐብት አስተዳደር ቡድን ቢሮ እንድትገኙ እያሳሰብን፣ በውድድሩ ቅሬታ ያላችሁ አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 ቀን ድረስ ለሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት እንድታቀርቡ እናሳስባለን፡፡
ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡-
|
ተ. ቁ |
የአመልካቾች ሙሉ ስም |
ጾ ታ |
ዕ ድ ሜ |
የትምህርት ደረጃና ዓይነት |
ከምረቃ በኋላ ቀጥታ አግባብ የሥራ ልምድ |
የኮሚቴው የውሣኔ ሃሣብ /መግለጫ/ |
|
|
ባተለ በላቸው በቀለ |
ወ |
|
ዲግሪ በአካወንቲንግ እና ፋይናንስ ከጅማ ዩነቨርስቲ ጥር 2013 |
- |
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ |
|
|
መስከረም ፍቃዱ ታደለ |
ሴ |
29 |
ዲግሪ በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ ከሚዛን ቴፒ ዩነቨርስቲ 28/10/2010 |
- |
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ |
|
|
ማርታ እንዳለ ሹመቴ |
ሴ |
29 |
ዲግሪ በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ ከደብረ ብርሃን ዩነቨርስቲ 21/10/2009 |
- |
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ |
|
|
ባደግ ሐይሉ ሳቢ |
ወ |
25 |
ሌቭል IV በአካውንቲንግ እና በጀት ስርቪስ ከጅማ ዩንቨርስቲ 08/2014 (ሌቭል 4 COC) |
2 ዓመት ከ10 ወር |
የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ስላላሟሉ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
ድ ድርጅቱ