በደረጃ 4 ጀማሪ አውቶ መካኒክ
ቀን፡- ሚያዚያ 30 /2018 ዓ.ም
የጋራዥ አገልግሎት ማዕከል በደረጃ 4 ጀማሪ አውቶ መካኒክ የሥራ መደብ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ ያመለከቱ አመልካቾችን ለውድድር ምልመላ
በጋራዥ አገልግሎት ማዕከል ስር በደረጃ 4 ጀማሪ አውቶ መካኒክ አንድ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በእድገት እንዲሁም በውጭ ቅጥር በተደጋጋሚ ማስታወቂያ ወጥቶ ማግኘት ባለመቻሉ ዳግም በሪፖርተር ጋዜጣ መጋቢት 20/2018 ዓ.ም. በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ ምልመላ እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፣ መስፈርቱን አሟልተው ለፈተና የተመረጡ ተወዳዳሪዎች ፈተና የሚሰጠው ረብዕ ግንቦት 5/2018 ዓ.ም ከሰዓት በኃላ 7፡30 ሰዓት ስለሆነ በስው ሐብት አስተዳደር ቡድን ቢሮ እንድትገኙ እያሳሰብን፣ በውድድሩ ቅሬታ ያላችሁ አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 ቀን ድረስ ለሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት እንድታቀርቡ እናሳስባለን፡፡
ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡-
|
ተ. ቁ |
የአመልካቾች ሙሉ ስም |
ዕ ድ ሜ |
ጾ ታ |
የትምህርት ደረጃና ዓይነት |
ከምረቃ በኋላ ቀጥታ አግባብ የሥራ ልምድ |
የኮሚቴው የውሣኔ ሃሣብ /መግለጫ/ |
|
|
ሀብታሙ አበበ ሽፈራው |
26 |
ወ |
ሌቭል IV በአውቶሞቲቭ ኤሌክትሮሜካኒካል ዲያግኖሲስ ከአ/አ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ 10/06/2014 (ሌቭል IV COC) |
2 ዓመት ከ3 ወር |
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ |
|
|
ኤርሚያስ ገዛኸኝ ኃ/መስቀል |
27 |
ወ |
ሌቭል IV በአውቶሞቲቭ ኤሌክትሮሜካኒካል ዲያግኖሲስ ከጀንራል ዊንጌት ፖሊ ክኒክ ኮሌጅ 25/05/2015 (ሌቭል IV COC) |
- |
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ |
|
|
አብርሃለይ ገ/አበዝጊ ኪ/ማሪያም |
29 |
ወ |
ሌቭል V በአውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት ከሽረ-እ/ሥላሴ ፖሊ ቴ/ኮሌጅ 08/2010 (ሌቭል V COC) |
- |
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ |
|
|
ሐይሌ አበራ ሰቦቃ |
|
ወ |
ሌቭል IV በአውቶሞቲቭ ኤሌክትሮ መካኒካል ዲያግኖሲስ ከእንጦጦ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ 08/2010 (ሌቭል IV COC) |
- |
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ |
|
|
አብዲሳ ገመቹ ዴሳሳ |
25 |
ወ |
ሌቭል IV በአውቶሞቲቭ መካኒክስ ከነቀምቴ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ 08/2017 (ሌቭል IV COC) |
- |
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ |
|
|
ዮርዳኖስ አስራት መንግስቴ |
23 |
ወ |
ሌቭል III በአውቶሞቲቭ መካኒክስ ከእንጦጦ ፖሊ ቴ/ኮሌጅ 08/04/2017 (ሌቭል III COC) |
- |
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ |
|
|
ነገሰ ደሜ ኢዴ |
23 |
ወ |
ሌቭል IV በአውቶሞቲቭ መካኒክስ ከአዳማ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2017 (ሌቭል IV COC) |
- |
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ |
|
|
ዳግምዊ ፍቃዱ ሞትባይኖር |
20 |
ወ |
ሌቭል III በአውቶሞቲቭ መካኒክስ ከእንጦጦ ፖሊ ቴ/ኮሌጅ 08/04/2017 (ሌቭል III COC) |
- |
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ |
|
|
አበበ ሞላ ቢረሳው |
23 |
ወ |
የኮሌጅ ትምህርት ማስረጃ አልቀረበም (ሌቭል IV COC) |
- |
የተሟላ የትምህርት ማስረጃ ያላቀረበ በመሆኑ ከውድድር ውጭ ሆኗል |
ድ ድርጅቱ