በደረጃ 4 ጀማሪ አውቶ መካኒክ
05/11/2026
- 05/15/2026 |
በደረጃ 2 የጋራዥ ማዕከል የእጥበትና ግሪስ ሠራተኛ
05/11/2026
- 05/15/2026 |
ለጅማ ደረጃ አንድ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 የገንዘብ ያዥ
05/11/2026
- 05/15/2026 |
ለሻምቡ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 5 ገንዘብ ያዥ
05/11/2026
- 05/15/2026 |
Tender
04/26/2026
- 05/15/2026 |
ለመሐልሜዳ በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ
12/16/2025
- 12/19/2025 |
ለአርባምንጭ ደረጃ 1 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 7 መጋዘን ኃላፊ
12/05/2025
- 12/19/2025 |
ደረጃ 6 ሲኒየር ሴክሬታሪ
12/05/2025
- 12/19/2025 |
ደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ
12/05/2025
- 12/19/2025 |
በደረጃ 6 ሲኒየር Duplicate 1 Duplicate 1
12/03/2025
- 12/19/2025 |

                                     ቀን፡- ሚያዚያ 30 /2018 ዓ.ም

በደረጃ 2 የጋራዥ ማዕከል የእጥበትና ግሪስ ሠራተኛ የሥራ መደብ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ ያመለከቱ አመልካቾችን ለውድድር ምልመላ

በጋራዥ ማዕከል ስር በደረጃ 2 የእጥበትና ግሪስ ሠራተኛ ሁለት ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በእድገት ማግኘት ባለመቻሉ በሪፖርተር ጋዜጣ መጋቢት 20/2018 ዓ.ም. በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ ምልመላ እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፣ መስፈርቱን አሟልተው ለፈተና የተመረጡ ተወዳዳሪዎች ፈተና የሚሰጠው ረብዕ ግንቦት 5/2018 ዓ.ም ከሰዓት በኃላ 7፡30 ሰዓት ስለሆነ በስው ሐብት አስተዳደር ቡድን ቢሮ እንድትገኙ እያሳሰብን፣ በውድድሩ ቅሬታ ያላችሁ አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 ቀን ድረስ ለሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት እንድታቀርቡ እናሳስባለን፡፡                     

ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡-

ተ. ቁ

የአመልካቾች ሙሉ ስም

የትምህርት ደረጃና ዓይነት

ከምረቃ በኋላ ቀጥታ አግባብ  የሥራ ልምድ

የኮሚቴው የውሣኔ ሃሣብ /መግለጫ/

ኤርሚያስ ገ/እግዚአብሔር ተመስገን

36

8ኛ ክፍል በ1996

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

ስንታየሁ አሎ ዋቅጅራ

31

12ኛ ክፍል በ2004

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

ደረጀ ሰሜ ገ/እየሱስ

42

8ኛ ክፍል በ2016

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

ቶማስ ተመሰጌን ዳቃ

35

10ኛ ክፍል በ2014

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

አብርሃም ተሸመ ነጋሪ

39

12ኛ ክፍል በ1998

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

ለዓለም ጥላሁን አንተነህ

36

8ኛ ክፍል በ2001

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

ቢቂላ ጉዲና ዲንቅሳ

28

ሌቭል I በቤዝክ ሜታል ወርክ 15/09/2011

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

አለማየሁ የኔዓለም አልማው

30

10ኛ ክፍል  በ2004

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

ተስፋ አያሌው ጃርሶ

10ኛ ክፍል  በ2012

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

አዲሱ ከበደ ተክሉ

የትምህርት ማስረጃ አልተያያዘም

የትምህርት ማስረጃ ስላላቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

                                            ድርጅቱ

Apply For Tender Document