የሩብ ዓመቱ አፈጻጸም ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ ተገለጸ

18/10/2026

ኢኢግልድ የደንበኞች ግንኙነት/አገልግሎት አስተዳደር ሥርዓት አስጠንቶ ወደ ትግበራ ገባ

04/10/2026

አቶ ዳዊት አዳነ የኢኢግልድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆነው ተመደቡ

29/09/2026

ኢኢግልድ የትምህርት መሣሪያዎች ድጋፍና የመማሪያ ክፍሎችን ለመገንባት የመሠረት ድንጋይ አስቀመጠ

11/08/2026

ለኢኢግልድ ሠራተኞች በሙሉ Duplicate 2

21/05/2026

ለኢኢግልድ ሠራተኞች በሙሉ

21/05/2026

ድርጅቱ ተልዕኮውን በተሟላ ሁኔታ ለማሳካትና በገበያ ውስጥ ተወዳዳሪነቱን ለማጠናከር የጀመራቸውን ጥረቶች አጠናክሮ መቀጠል እንደሚገባ ተገለፀ።

16/03/2026

Financial and Audit Report 2023/24

25/03/2026

Financial and Audit Report 2022/23

25/03/2026

ኢኢግልድ የ2018 በጀት ዓመት 8 ወራት አፈጻጸም ግምገማ አካሄደ

16/03/2026

ሙያን መሠረት አድርጎ የሚሰጥ ተከታታይ ስልጠና ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ ተገለጸ

09/03/2026

በስድስት ወራት አፈጻጸም የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ዲስትሪክቶችና ቅርንጫፎች ዕውቅና ተሰጠ

27/01/2026

በመንግሥት የልማት ድርጀቶች የግዢ አፈጻጸም መመሪያና በለውጥ ሥራዎች ላይ ሲሰጥ የነበረዉ ሥልጠና ተጠናቀቀ

10/11/2025

የኢኢግልድ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈጻጸም ውጤታማ መሆኑ ተገለጸ

20/10/2025

የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የፕላቲኒየም ደረጃ ተሸላሚ ሆነ

10/10/2025

የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የአመራሮች ስልጠና በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ተካሔደ

25/09/2025

የኢኢግልድ የክር ማጠንጠኞ ማዕከል ሰራተኞች በፋብሪካዎች ተገኝተው የመስክ ጉብኝት አካሄዱ

23/09/2025

የኢኢግልድ አመራሮችና ሠራተኞች የታላቁ ህዳሴ ግድብ መጠናቀቅና የሠራተኞችን ዓመታዊ በዓል አከበሩ

09/09/2025

የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብአቶች ልማት ድርጅት (ኢግልድ) በበጀት ዓመቱ ጠንካራ አፈጻጸም አስመዘገበ

27/08/2025

Financial and Audit Report 2021/22

12/05/2025

— 20 Items per Page
Showing 1 - 20 of 73 results.

የሩብ ዓመቱ አፈጻጸም ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ ተገለጸ

የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት በ2019 የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የገጠሙትን ተግዳሮቶች ተቋቁሞ በሩብ ዓመቱ ያስመዘገበው ውጤት አበረታች እንደሆነና ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ በሁለተኛው ቀን የኢኢግልድ የ2019 በጀት ዓመት አፈጻጸም ግምገማ መድረክ ላይ ተገለጸ፡፡

የውይይት መድረኩ ተሳታፊ አመራሮችና ባለሙያዎች እንዲሁም የዲስትሪክትና የሽያጭ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሃላፊዎች በውይይትና በግምገማ መድረኩ ላይ እንደገለጹት በበጀት ዓመቱ የገጠሟቸውን ተግዳሮቶች በመቋቋም የተገኘውን ውጤት አጠናክረው ለማስቀጠል ከፍተኛ ጥረት ማድረጋቸውን ገልጸዋል፡፡

አያይዘውም በተለይ ማኔጅመንቱ ድርጅቱ የገጠሙት ተግዳቶች መፍትሔ እንዲያገኙ የሄደበት ርቅትና የሰጠው ትኩረት ተጠናክሮ እንዲቀጥል ስምምነት ላይ ተደርሷል፡፡

በግምገማ መድረኩ ማጠቃለያ ላይ የድርጅቱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ዳዊት አዳነ እንደገለጹት ይህንን ጥረትና እንቅስቃሴ አጠናክሮ በማስቀጠል ድርጅቱን ውጤታማ ለማድረግና የገጠሙትን ተግዳሮቶች ለመሻገር የታየው ቅንጅት በቀጣይ ሩብ ዓመታት ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባና ለተግባራዊነቱም የድርጅቱን መላ ሠራተኞች፣ የባለሙያዎች፣ የመካከለኛና ከፍተኛ አመራሮች የተቀናጀ ጥረት ወሳኝ እንደሆነና ለዚህም ውጤታማነት የሁሉም ተሳትፎ ተጠናክሮ እንዲቀጥል የጋራ መግባባት ላይ ተደርሷል፡፡