እንኳን ደስ አላችሁ!!!
ኢኢግልድ የትምህርት መሣሪያዎች ድጋፍና የመማሪያ ክፍሎችን ለመገንባት የመሠረት ድንጋይ አስቀመጠ
11/08/2026
ለኢኢግልድ ሠራተኞች በሙሉ Duplicate 2
21/05/2026
ለኢኢግልድ ሠራተኞች በሙሉ
21/05/2026
ድርጅቱ ተልዕኮውን በተሟላ ሁኔታ ለማሳካትና በገበያ ውስጥ ተወዳዳሪነቱን ለማጠናከር የጀመራቸውን ጥረቶች አጠናክሮ መቀጠል እንደሚገባ ተገለፀ።
16/03/2026
Financial and Audit Report 2023/24
25/03/2026
Financial and Audit Report 2022/23
25/03/2026
ኢኢግልድ የ2018 በጀት ዓመት 8 ወራት አፈጻጸም ግምገማ አካሄደ
16/03/2026
ሙያን መሠረት አድርጎ የሚሰጥ ተከታታይ ስልጠና ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ ተገለጸ
09/03/2026
በስድስት ወራት አፈጻጸም የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ዲስትሪክቶችና ቅርንጫፎች ዕውቅና ተሰጠ
27/01/2026
በመንግሥት የልማት ድርጀቶች የግዢ አፈጻጸም መመሪያና በለውጥ ሥራዎች ላይ ሲሰጥ የነበረዉ ሥልጠና ተጠናቀቀ
10/11/2025
የኢኢግልድ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈጻጸም ውጤታማ መሆኑ ተገለጸ
20/10/2025
የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የፕላቲኒየም ደረጃ ተሸላሚ ሆነ
10/10/2025
የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የአመራሮች ስልጠና በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ተካሔደ
25/09/2025
የኢኢግልድ የክር ማጠንጠኞ ማዕከል ሰራተኞች በፋብሪካዎች ተገኝተው የመስክ ጉብኝት አካሄዱ
23/09/2025
የኢኢግልድ አመራሮችና ሠራተኞች የታላቁ ህዳሴ ግድብ መጠናቀቅና የሠራተኞችን ዓመታዊ በዓል አከበሩ
09/09/2025
የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብአቶች ልማት ድርጅት (ኢግልድ) በበጀት ዓመቱ ጠንካራ አፈጻጸም አስመዘገበ
27/08/2025
Financial and Audit Report 2021/22
12/05/2025
በአገራዊና ተቋማዊ የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ውይይት ተካሔደ
21/04/2025
የኢኢግልድ አመራሮችና ሠራተኞች ዓለም ዓቀፍ የሴቶች ቀንን አከበሩ
17/03/2025
የኢኢግልድ ሽያጭ ቅርንጫፎችና ዲስትሪክቶች የስምንት ወራት አፈጻጸም ግምገማ ተካሄደ
17/03/2025
Published 11/10/24
4928 Views
ድርጅታችን የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የ2016 ዓ.ም ታማኝ ግብር ከፋዬች የምስጋናና እውቅና መርሐ ግብር የወርቅ ደረጃ ተሸላሚ በመሆኑ ለኢኢግልድ ሃላፊዎች፣ ሠራተኞች፣ ደንበኞችና ባለድርሻ አካላት እንኳን ደስ አላችሁ።
ድርጅታችን የሚጠበቅበትን ግብር በታማኝነት በመክፈል ለሀገር ልማት የሚያደርገውን አስተዋጽኦ አጠናከሮ የሚቀጥል ሲሆን በቀጣይም ያለበትን ሀገራዊ ሃላፊነት ለመወጣት የሚያከናውናቸው ተግባራትን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ያስታውቃል።
ይህ ዝግጅት የገቢዎች ሚኒስቴር እና የጉምሩክ ኮሚሽን በጋራ ያዘጋጁት ‘’ግብር ለሀገር ክብር!'' በሚል መሪ ቃል ያዘጋጁት 6ኛው ዙር የታማኝ ግብር ከፋዮች የምስጋናና እውቅና መርሐግብር መስከረም 30 ቀን 2017 ዓ.ም በብሔራዊ ቤተ መንግሥት ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በተገኙበት መካሔዱ ይታወቃል።
