አርአያነት ያለው ተግባር
Members of the Standing Committee on Trade and Industry of the House of peoples Representatives visited EIIDE
29/01/2024
EIIDE conducted Six month Plan performance Evaluation
17/01/2024
Sales Announcement
27/11/2023
Announcement regarding the supply of premix needed to enrich cooking oil with vitamins
06/11/2023
EIIDE evaluates its first quarter plan performance at Elilly Hotel
06/11/2023
Notice
25/10/2023
EIIDE donated 4.2 million birr sanitary pad
17/10/2023
EIIDE offered 16.5 million liters of edible oil at a reasonable price
14/09/2023
EIIDE conducted an evaluation of the of the 2022/23 fiscal year plan and the next year's plan of the enterprise
23/08/2023
Members of the Management Board visited projects of EIIDE
31/07/2023
Managers and Employees of EIIDE Conducted Green Legacy
27/07/2023
EIIDE has launched a women's workers forum
20/07/2023
ኢኢግልድ የ2015 በጀት ዓመት የስምንት ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ አካሄደ
11/04/2023
ኢኢግልድ ለ33 የድርጅቱ ባለሙያዎች የጥራት ሥራ አመራር ሥርዓት ልማትና ትግበራ ስልጠና ሠጠ
23/03/2023
ከ2 ቢሊዮን ብር በላይ የሚገመቱ ፕሮጀክቶች ግንባታ ገብኝት ተካሄደ
18/01/2023
አርአያነት ያለው ተግባር
14/09/2022
የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የፍጆታ ምርቶች መሸጫ ዋጋ
09/09/2022
የኢኢግልድ አመራሮችና ሠራተኞች የ2015 በጀት ዓመት ዕቅድ በላቀ ሁኔታ ለመፈጸም ዝግጁ መሆናቸውን አስታወቁ
29/08/2022
የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት አመራሮችና ሠራተኞች ለአቅመ ደካሞች የቤት ዕድሳት የማስጀመር እና የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ አከናወኑ
07/08/2022
የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት በ9ኛው ሀገር አቀፍ የህብረት ስራ ኤግዚቢሽንና ባዛር ላይ በመሳተፍ ምርትና አገልግሎቱን አስተዋወቀ
09/02/2022
Published 9/14/22
2419 Views
በቀን 04/01/2015 በድርጅታችን በቃሊቲ ቅርንጫፍ ሲሚንቶ ለመግዛት የመጡ አቶ ጀማል ሙሃመድ የተባሉ ደንበኛ ቢሮ ውስጥ ረስተው ጥለው የሄዱትን ቦርሳ የማዕከላዊ ዲስትሪክት ሰራተኞች የሆኑት አቶ ባዩ አበራ እና አቶ ዮናስ ንጉሴ አግኝተው ለዲስትሪክት ጽ/ቤት ኃላፊው አስረክበዋል። በቦርሳው ውስጥ የተገኙ 25,000 ብር፣ HP ላፕቶፕ፣ የተለያዩ ዶክመንቶችና ፓስፖርቶችን ለባለንብረቱ ለአቶ ጀማል መሃመድ አስረክበዋል። ይህ አርአያነት ያለው ተግባር መለመድ ያለበት በመሆኑ አቶ ባዩን እና አቶ ዮናስን ስለሰሩት መልካም ስራ እናመሰግናለን።