የድሬዳዋ ደረጃ 2 ቅ/ጽ/ቤት ደረጃ 7 ኢንፎርሜሽን ቴክ/ባለሙያ
01/21/2026
- 01/28/2026 |
ደረጃ 9 የህግ ባለሙያ
01/21/2026
- 01/28/2026 |
የወረኢሉ ደረጃ 2 ቅ/ጽ/ቤት ደረጃ 7 ኢንፎርሜሽን ቴክ/ባለሙያ
01/20/2026
- 01/26/2026 |
የመቱ ደረጃ 2 ቅ/ጽ/ቤት ደረጃ 7 ኢንፎርሜሽን ቴክ/ባለሙያ
01/20/2026
- 01/26/2026 |
የወልዲያ ደረጃ 2 ቅ/ጽ/ቤት ደረጃ 7 ኢንፎርሜሽን ቴክ/ባለሙያ
01/20/2026
- 01/26/2026 |
የመሐልሜዳ ደረጃ 2 ቅ/ጽ/ቤት ደረጃ 7 ኢንፎርሜሽን ቴክ/ባለሙያ
01/20/2026
- 01/26/2026 |
ለመሐልሜዳ በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ part-2
12/16/2025
- 12/19/2025 |
ለአርባምንጭ ደረጃ 1 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 7 መጋዘን ኃላፊ
12/05/2025
- 12/19/2025 |
ደረጃ 6 ሲኒየር ሴክሬታሪ
12/05/2025
- 12/19/2025 |
ደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ
12/05/2025
- 12/19/2025 |
— 10 Items per Page
Showing 1 - 10 of 11 results.

  

         ጥር 13 ቀን 2018 ዓ.ም

በደረጃ 9 የህግ ባለሙያ የሥራ መደብ ላይ የፁሁፍ ፈተና የተመረጡ

 አመልካቾች ዝርዝር

በህግ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ስር በደረጃ 9 የሕግ ባለሙያ በዝውውርና በእድገት ማግኘት ባለመቻሉ በቅጥር በሪፖርተር ጋዜጣ ህዳር 28 ቀን 2018 ዓ.ም. በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ መሰረት መስፈርቱን አሟልተው ፈተና የተመረጡ አመልካቾች ዝርዝር እንደሚከተለው ያቀረብን ሲሆን፣ ፈተናው የሚሰጠው ሰኞ ጥር 18 ቀን 2018 ዓ.ም ከዋቱ 300 ሰዓት  በሰው ሀብት አስተዳደር ቡድን ቢሮ እንድትገኙ እያሳሰብን፣ በውድድሩ ቅሬታ ያላቸው ተወዳዳሪዎች ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 3 የሥራ ቀናት በሰው ሀብት አስተዳደር ቡድን ቢሮ እንድታቀርቡ እናሳስባለን፡፡

ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡-

ተራ ቁ.

የአመልካቾች ስም

የት/ት ዓይነትና ደረጃ

አግባብ ያለው የሥራ ልምድ

የኮሚቴው የውሣኔ ሃሣብ

ተስፋዬ አብርሃም

በዲግሪ ህግ ከዋቸሞ ዩኒቨርስቲ ሐምሌ 30/2013 ዓ.ም

3 ዓመት

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ

ህይወት ደረጄ ፋፋ

በዲግሪ ህግ ከወሎ ዩኒቨርስቲ ሰኔ 27/2005 ዓ.ም

4 ዓመት

 ከ10 ወር

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ

ሰይፉ መአዛ ንጉስ

ማስተር በህግ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሰኔ 29/2017 ዓ.ም ዲግሪ በቢዝነስ ስትሪም ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የካቲት 28/2010 ዓ.ም

2 ዓመት

የዲግሪ መውጫ ፈተና የማለፊያ ውጤት የሚገልጽ ሰነድ ስላላያዙ  ከውድድር ውጭ ሆነዋል፡፡

ዘመድኩን ዳምጤ እንድሪስ

ዲግሪ በህግ ከአክሱም ዩኒቨርሲቲ መጋቢት 28/2014 ዓ.ም

2 ዓመት

የተጠየቀውን መስፈርት ያላሞሉ ስለሆነ ከውድድር ውጭ ሆነዋል፡፡

ቅድስት አስራት ሰይዶ

ዲግሪ በህግ ከመቐለ ዩኒቨርስቲ ነሐሴ 26/2014 ዓ.ም

የተጠየቀው ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ስለሌላቸው ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ማሙሽ ውብሸት ዘውዴ

ሌቭል 4 በህግ ከወ/ሮ ስሂን ቴክ/ሙያ ትም/ስልጠና ኮሌጅ ሰኔ 26/2002 ዓ.ም

የተጠየቀው ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ስለሌላቸው ከውድድር ውጭ ሆነዋል

                                                                ድርጅቱ

                          

Apply For Tender Document