የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት አመራሮችና ሠራተኞች ለአቅመ ደካሞች የቤት ዕድሳት የማስጀመር እና የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ አከናወኑ

የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት አመራሮችና ሠራተኞች የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚኒስትር እና የኢኢግልድ የቦርድ ሰብሳቢ በተገኙበት አሻራችን ለትውልዳችን በሚል መሪ ቃል በወላይታ ሶዶ ከተማና በከተማው አስተዳደር አቅራቢነት አቅመ ደካማ ለሆኑ አራት አባወራዎች የመኖሪያ ቤቶቻቸውን ዕድሳት የማስጀመር መርሃ ግብር ነሐሴ 1 ቀን 2014 ዓ.ም አካሄዱ፡፡

Green Legacy green legacy1