ለድሬዳዋ በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ part-1
ታህሣሥ 06 ቀን 2018 ዓ.ም
ለድሬዳዋ በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ የሥራ መደብ ላይ የፈተና የተመረጡ አመልካቾችን ስም ዝርዝር
ድርጅታችን ለድሬዳዋ ደረጃ 1 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 7 ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ ለመቅጠር በድሬዳዋ ደረጃ 1 ቅ/ጽ/ቤት መስከረም 19 ቀን 2018 ዓ.ም በሪፖርተር ጋዜጣ መስከረም 18 ቀን 2018 ዓ.ም ቅጥር ማስታወቂያ መስፈርቱን አሟልተው ለፈተና የተመረጡ አመልካቾች ዝርዝር እንደሚከተለው ያቀረብን ሲሆን፣ ፈተናው የሚሰጠጥበት አርብ ታህሣስ 10 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡ዐዐ ሰዓት ስለሆነ ከዚህ በታች በተገለፀው መሠረት መስፈርቱን አሟልታችሁ የተመረጣችሁ አመልካቾች በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በድሬዳዋ ደረጃ 1 ቅ/ጽ/ቤት ተገኝታችሁ ፈተናውን እንትወስዱ እናሳስባለን፡፡
ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡-
|
ተራ ቁ. |
የአመልካቾች ስም |
ጾ ታ |
እ ድ ሜ |
የት/ት ዓይነትና ደረጃ |
አግባብ ያለው የሥራ ልምድ |
የኮሚቴው የውሣኔ ሃሣብ |
|
|
አረጋኸኝ አጩሌ ጨጎዳ |
ወ |
28 |
ሌቭል 4 በዳታቤዝ አድሚኒስትሬሽን ሌቭል 4 ሲኦሲ |
4 ዓመት |
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
አብርሃም ዘለቀ ታደሰ |
ወ |
25 |
ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ የመውጫ ፈተና አልፏል |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
ህይወት እዮብ ማስረሻ |
ሴ |
25 |
ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ የመውጫ ፈተና አልፋለች |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
እዩኤል ዮሐንስ አማረ |
ወ |
|
ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ |
2 ዓመት ከ7 ወር |
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
ሓይሎም ኪዱ ሱልጣን |
ወ |
26 |
ዲግሪ በሶፍትዌር ምህንድስና |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
ቃልኪዳን ገበየሁ ደጉ |
ሴ |
23 |
ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ የመውጫ ፈተና አልፋለች |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
ዳንኤል ሲሳይ ታደሰ |
ወ |
|
ዲግሪ በኮምፒዩተር ሳይንስ የመውጫ ፈተና አልፏል |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
ገ/ጊዮርጊስ ሊጋባው ገለታው |
ወ |
|
ዲግሪ በኮምፒዩተር ሳይንስ የመውጫ ፈተና አልፏል |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
የሱነህ ግዛው ካሳዬ |
ወ |
22 |
ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ የመውጫ ፈተና አልፏል |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
ሀምዜ ማይጋግ ሀሰን |
ወ |
26 |
ዲግሪ በኮምፒዩተር ሳይንስ የመውጫ ፈተና አልፏል |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
እዝራ ሽመልስ ደለለኝ |
ወ |
|
ዲግሪ በኮምፒዩተር ሳይንስ የመውጫ ፈተና አልፏል |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
ባምላክ ተስፋዬ ተሰማ |
ሴ |
|
ዲግሪ በሶፍትዌር ምህንድስና የመውጫ ፈተና አልፏል |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
ዘመናይ ቢምረው አባተ |
ሴ |
|
ዲግሪ በኮምፒዩተር ሳይንስ የመውጫ ፈተና አልፏል |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
ፍስሃ ምህረት ባይለየኝ |
ወ |
|
ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ የመውጫ ፈተና አልፏል |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
አቤል ተስፋዬ አባቡ |
ወ |
|
ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ሲስተም የመውጫ ፈተና አልፏል |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
ገነት ከበደ በልሁ |
ሴ |
|
ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ቴክኒካል መምህር |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
ዳንኤል ሰለሞን ከበደ |
ወ |
|
ዲግሪ በኮምፒዩተር ሳይንስ |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
ቢላል አብዱላሂ አብዱራህማን |
ወ |
|
ዲግሪ በኮምፒዩተር ሳይንስ የመውጫ ፈተና አልፏል |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
ልኡል በቀለ ደሳለኝ |
ወ |
|
ዲግሪ በኮምፒዩተር ሳይንስ የመውጫ ፈተና አልፏል |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
ሰላማዊት ግዛቸው ዘለለው |
ሴ |
|
ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ የመውጫ ፈተና አልፋለች |
|
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |