በደረጃ 11 የህግ ከፍተኛ ባለሙያ
11/05/2026
- 11/10/2026 |
በደረጃ 9 ከፍተኛ አውቶ መካኒክ የሥራ መደብ
11/05/2026
- 11/10/2026 |
ደረጃ 15 የኢንዱስትሪ ውጤቶች ግዥና ሽያጭ ቡድን መሪ
11/04/2026
- 11/09/2026 |
አዋሽ ሰባት ደረጃ ሁለት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 15 የቅ/ጽ/ቤት  ኃላፊ
08/19/2026
- 08/22/2026 |

                                                   ቀን፡- ጥቅምት 26/2019 ዓ.ም

በደረጃ 11 የህግ ከፍተኛ ባለሙያ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ  የተመዘገቡ አመልካቾችን ለውድድር ምልመላ

   በሕግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ስር በደረጃ 11 የሕግ ከፍተኛ ባለሙያ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በእድገት ማግኘት ባለመቻሉ በቅጥር ለማሟላት በሪፖርተር ጋዜጣ ነሐሴ 3/2018 ዓ.ም. በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ የተመዘገቡ ተወዳዳሪዎች ምልመላ እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፣መስፈርቱን አሟልተው ለፈተና የተመረጡ ተወዳዳሪዎች ፈተና የሚሰጠው ሐሙስ ህዳር 03/2019 ዓ.ም  ከሰዓት በኃላ 6፡30 ሰዓት ስለሆነ በዋናው መ/ቤት እንድትገኙ እናሳውቃለን ፡፡ በውድድሩ ቅሬታ ያላችሁ አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 ቀን ድረስ ለሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት እንድታቀርቡ እናሳስባለን፡፡                      

ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡- 

ተራ ቁ.

የአመልካቾች ስም

ጾ

ታ

እ

ድ

ሜ

የት/ት ዓይነትና ደረጃ

አግባብ ያለው የሥራ ልምድ

የኮሚቴው የውሣኔ ሃሣብ

ሰይፈ ጥላዬ አዋስ

31

ወ

ኤል ኤል ቢበሕግ ከሀረማያ ዩኒቨርሲቲ 05/11/2000

11 ዓመት

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ

ተስፋይ ብርሃኑ ሃፍቶም

28

ወ

ማስተር በንግድ ስራ አመራር ከኢትዮ-ሌንስ ኮሌጅ በ29/01/2014

ኤል ኤል ቢ ሕግ ከመቐሌ ዩኒቨርሲቲ በ25/10/2008

8 ዓመት ከ6 ወር

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ

ዘሪሁን ጴጥሮስ ሐርኪሶ

48

ወ

ኤል ኤል ኤም በአለምአቀፍ ህግ ከኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ በ07/12/2012

ኤል ኤል ቢ በሕግ ከዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ በ03/13/2001

7 ዓመት ከ4 ወር

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ

ብርሃኑ ሰይድ መሐመድ

45

ወ

ማስተርስ በትራንስፖርት ፕላኒንግና ማኔጅመንት ከኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ በ07/12/2012 ኤል ኤል ቢ በሕግ ከባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ በ25/10/2006

3 ዓመት ከ6 ወር

የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ የሥራ ልምድ ስለማያሟሉ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

እስክንድር እንዳሻው በቀለ

33

ወ

ኤል ኤል ቢ በሕግ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ29/10/2009

የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ የሥራ ልምድ ስለሌላቸው ከውድድር ውጭ ሆነዋል

                                                                                                                                                                                      ድርጅቱ

Apply For Tender Document