ለደቡብ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ኃላፊ
ለደቡብ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ኃላፊ
ለደረጃ 6 ሲኒየር ሴክሬተሪ
ሲኒየር ሴክሬታሪ
ደቡብ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ኃላፊ
ቀን፡- ጥቅምት 21 ቀን 2017 ዓ.ም
ማስታወቂያ
ለደቡብ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ኃላፊ የሥራ መደብ ላይ በቅጥር ለማሟላት ባገኙት የጽሑፍ
ፈተና ውጤት መሠረት ለቃለ መጠይቅ ፈተና የተመረጡ ተወዳዳሪዎች
ድርጅታችን ለደቡብ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ኃላፊ በደረጃ 19 የሥራ መደብ ላይ ነሐሴ 26 ቀን 2016
ዓ.ም በወጣው ማስታወቂያ መስፈርቱን አሟልታችሁ የተመረጣችሁ ተወዳዳሪዎች ጥቅምት 14 ቀን
2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ሥራ ት/ቤት የጽሑፍ ፈተና የወሰዳችሁ መሆኑ
ይታወቃል፡፡
በዚሁ መሠረት በጽሑፍ ፈተናው የማለፊያ ነጥብ ያገኛችሁና ለቃለ መጠይቅ ፈተና
የተመረጣችሁ ተወዳዳሪዎች ሰኞ ጥቅምት 25/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በሰው ኃብት
ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት በመገኘት ለቃለመጠይቅ ፈተና እንድትቀርቡ እያሳሰብን፣ የጽሑፍ
ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎች ውጤት እንደሚከተለው በሰንጠረዥ የቀረበ መሆኑን እናሳውቃለን ፡፡
ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡-
ተ.ቁ |
የተወዳዳሪዎች ስም |
የጽሑፍ ፈተና ውጤት ከ70% |
መግለጫ |
|
ጉተማ በዳኔ |
45.5 |
ለቃለ መጠይቅ ፈተና ተመርጠዋል |
|
በላይነሽ ታደሰ |
43.4 |
ለቃለ መጠይቅ ፈተና ተመርጠዋል |
|
መልካሙ ከበደ |
33.6 |
አልተመረጡም |
|
ሙሉጌታ ሻንቆ |
30.8 |
አልተመረጡም |
ድርጅቱ