ማስታወቂያዎች
ቀን፡- ጥቅምት 26/2019 ዓ.ም
በደረጃ 11 የህግ ከፍተኛ ባለሙያ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ የተመዘገቡ አመልካቾችን ለውድድር ምልመላ
በሕግ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ስር በደረጃ 11 የሕግ ከፍተኛ ባለሙያ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በእድገት ማግኘት ባለመቻሉ በቅጥር ለማሟላት በሪፖርተር ጋዜጣ ነሐሴ 3/2018 ዓ.ም. በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ የተመዘገቡ ተወዳዳሪዎች ምልመላ እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፣መስፈርቱን አሟልተው ለፈተና የተመረጡ ተወዳዳሪዎች ፈተና የሚሰጠው ሐሙስ ህዳር 03/2019 ዓ.ም ከሰዓት በኃላ 6፡30 ሰዓት ስለሆነ በዋናው መ/ቤት እንድትገኙ እናሳውቃለን ፡፡ በውድድሩ ቅሬታ ያላችሁ አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 ቀን ድረስ ለሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት እንድታቀርቡ እናሳስባለን፡፡
ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡-
|
ተራ ቁ. |
የአመልካቾች ስም |
ጾ ታ |
እ ድ ሜ |
የት/ት ዓይነትና ደረጃ |
አግባብ ያለው የሥራ ልምድ |
የኮሚቴው የውሣኔ ሃሣብ |
|
|
ሰይፈ ጥላዬ አዋስ |
31 |
ወ |
ኤል ኤል ቢበሕግ ከሀረማያ ዩኒቨርሲቲ 05/11/2000 |
11 ዓመት |
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
ተስፋይ ብርሃኑ ሃፍቶም |
28 |
ወ |
ማስተር በንግድ ስራ አመራር ከኢትዮ-ሌንስ ኮሌጅ በ29/01/2014 ኤል ኤል ቢ ሕግ ከመቐሌ ዩኒቨርሲቲ በ25/10/2008 |
8 ዓመት ከ6 ወር |
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
ዘሪሁን ጴጥሮስ ሐርኪሶ |
48 |
ወ |
ኤል ኤል ኤም በአለምአቀፍ ህግ ከኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ በ07/12/2012 ኤል ኤል ቢ በሕግ ከዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ በ03/13/2001 |
7 ዓመት ከ4 ወር |
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ |
|
|
ብርሃኑ ሰይድ መሐመድ |
45 |
ወ |
ማስተርስ በትራንስፖርት ፕላኒንግና ማኔጅመንት ከኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ በ07/12/2012 ኤል ኤል ቢ በሕግ ከባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ በ25/10/2006 |
3 ዓመት ከ6 ወር |
የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ የሥራ ልምድ ስለማያሟሉ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
|
|
እስክንድር እንዳሻው በቀለ |
33 |
ወ |
ኤል ኤል ቢ በሕግ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ29/10/2009 |
|
የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ የሥራ ልምድ ስለሌላቸው ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
ድርጅቱ