ለደቡብ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ኃላፊ
10/31/2024
- 11/10/2024 |
ለደረጃ 6 ሲኒየር ሴክሬተሪ
10/31/2024
- 11/10/2024 |
ሲኒየር ሴክሬታሪ
10/25/2024
- 11/01/2024 |
ደቡብ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ኃላፊ
10/21/2024
- 11/08/2024 |

                             

             

ቀን፡- ጥቅምት 21 ቀን 2017 ዓ.ም

ማስታወቂያ

ለደረጃ 6 ሲኒየር ሴክሬተሪ የሥራ መደብ ላይ በቅጥር ለማሟላት ባገኙት የጽሑፍ ፈተና ውጤት መሠረት ለቃለ መጠይቅ ፈተና የተመረጡ ተወዳዳሪዎች

ድርጅታችን በደረጃ 6 ሲኒየር ሴክሬተሪ የሥራ መደብ ላይ ነሐሴ 08 ቀን 2016 ዓ.ም በወጣው ማስታወቂያ መስፈርቱን አሟልታችሁ የተመረጣችሁ ተወዳዳሪዎች ጥቅምት 18/2017 ዓ.ም የጽሑፍ ፈተና የወሰዳችሁ መሆኑ ይታወቃል፡፡

በዚሁ መሠረት በጽሑፍ ፈተናው የማለፊያ ነጥብ ያገኛችሁና ለቃለ መጠይቅ ፈተና የተመረጣችሁ ተወዳዳሪዎች ሰኞ ጥቅምት 25/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 በሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት በመገኘት ለቃለመጠይቅ ፈተና እንድትቀርቡ እያሳሰብን፣ የጽሑፍ ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎች ውጤት እንደሚከተለው በሰንጠረዥ የቀረበ መሆኑን እናሳውቃለን ፡፡

የተወዳዳሪዎች ስምና ዝርዝር

ተራ ቁ.

የተወዳዳሪዎች ስም

የጽሑፍ ፈተና ውጤት ከ80%

መግለጫ

ድንቅነሽ አየነው

45.28

ለቃለ መጠይቅ ፈተና ተመርጠዋል

አለሚቱ በሬ

44.14

ለቃለ መጠይቅ ፈተና ተመርጠዋል

ድርጅቱ

Apply For Tender Document