ለደቡብ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ኃላፊ
10/31/2024
- 11/10/2024 |
ለደረጃ 6 ሲኒየር ሴክሬተሪ
10/31/2024
- 11/10/2024 |
ሲኒየር ሴክሬታሪ
10/25/2024
- 11/01/2024 |
ደቡብ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ኃላፊ
10/21/2024
- 11/08/2024 |

                             

             

ቀን፡- ጥቅምት 21 ቀን 2017 ዓ.ም

ማስታወቂያ

ለደቡብ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ኃላፊ የሥራ መደብ ላይ በቅጥር ለማሟላት ባገኙት የጽሑፍ

ፈተና ውጤት መሠረት ለቃለ መጠይቅ ፈተና የተመረጡ ተወዳዳሪዎች

ድርጅታችን ለደቡብ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ኃላፊ በደረጃ 19 የሥራ መደብ ላይ ነሐሴ 26 ቀን 2016

ዓ.ም በወጣው ማስታወቂያ መስፈርቱን አሟልታችሁ የተመረጣችሁ ተወዳዳሪዎች ጥቅምት 14 ቀን

2017 ዓ.ም  በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ሥራ ት/ቤት የጽሑፍ ፈተና የወሰዳችሁ መሆኑ

ይታወቃል፡፡

በዚሁ መሠረት በጽሑፍ ፈተናው የማለፊያ ነጥብ ያገኛችሁና ለቃለ መጠይቅ ፈተና

የተመረጣችሁ ተወዳዳሪዎች ሰኞ ጥቅምት 25/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በሰው ኃብት

ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት በመገኘት ለቃለመጠይቅ ፈተና እንድትቀርቡ እያሳሰብን፣ የጽሑፍ

ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎች ውጤት እንደሚከተለው በሰንጠረዥ የቀረበ መሆኑን እናሳውቃለን ፡፡

ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡-

ተ.ቁ

የተወዳዳሪዎች ስም

የጽሑፍ ፈተና ውጤት ከ70%

መግለጫ

ጉተማ በዳኔ

45.5

ለቃለ መጠይቅ ፈተና ተመርጠዋል

በላይነሽ ታደሰ

43.4

ለቃለ መጠይቅ ፈተና ተመርጠዋል

መልካሙ ከበደ

33.6

አልተመረጡም

ሙሉጌታ ሻንቆ

30.8

አልተመረጡም

ድርጅቱ

Apply For Tender Document