በደረጃ 9 ከፍተኛ አውቶ መካኒክ የሥራ መደብ
ቀን፡- ጥቅምት 26/2019 ዓ.ም
በደረጃ 9 ከፍተኛ አውቶ መካኒክ የሥራ መደብ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ የተመዘገቡ አመልካቾችን ለውድድር ምልመላ
በጋራዥ አገልግሎት ማዕከል፣ በጋራዥ ጥገና ቡድን ስር በደረጃ 9 ከፍተኛ አውቶ መካኒክ አንድ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በእድገት ማግኘት ባለመቻሉ በሪፖርተር ጋዜጣ መጋቢት 20/2018 ዓ.ም በወጣው ማስታወቂያ የተመዘገቡ ተወዳዳሪዎች ምልመላ እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፣መስፈርቱን አሟልተው ለፈተና የተመረጡ ተወዳዳሪዎች ፈተና የሚሰጠው ማክሰኞ ህዳር 01/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ስለሆነ በዋናው መ/ቤት እንድትገኙ እናሳውቃለን ፡፡ በውድድሩ ቅሬታ ያላችሁ አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 ቀን ድረስ ለሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት እንድታቀርቡ እናሳስባለን፡፡
ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡-
|
ተ. ቁ |
የአመልካቾች ሙሉ ስም |
ጾ ታ |
ዕ ድ ሜ |
የትምህርት ደረጃና ዓይነት |
ከምረቃ በኋላ ቀጥታ አግባብ የሥራ ልምድ |
የኮሚቴው የውሣኔ ሃሣብ /መግለጫ/ |
|
|
ዳኛቸው ልሳነወርቅ አለምነህ |
ወ |
51 |
ሌቭል 5 በአውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት ከቢሾፍቱ ቲቪቲ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በነሐሴ 2008 ሌቭል 4 በአውቶሞቲቭ ሰርቪሲንግ ኦፕሬሽን ማኔጅመንት ከቢሾፍቱ ቲቪቲ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በሐምሌ 2008 10+3 ዲፕሎማ በአውቶ መካኒክ ከአ/አበባ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ4/13/1999 ሌቭል 3 ሲኦሲ |
15 ዓመት ከ3 ወር |
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ |
|
|
ይድነቃቸው መኩሪያ መታፈሪያ |
ወ |
33 |
ሌቭል 4 በአውቶሞቲቭ ሰርቪስ ኦፕሬሽንስ ማኔጅመንት ከሰላም ዴቪድ ፎሽሊ ቴ/ሙያ ኮሌጅ በ23/11/2008 ሌቭል 4 ሲኦሲ |
7 ዓመት ከ5 ወር |
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ |
|
|
ሀብታሙ አለሙ ዘገየ |
ወ |
35 |
ሌቭል 4 በአውቶሞቲቭ ኢንጅን ሰርቪሲንግ ከወ/ሮ ስህን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2013 ሌቭል 3 በአውቶሞቲቭ ኢንጅን ሰርቪሲንግ ከወገልጤና ቴ/ሙያ/ማ/ኮሌጅ በ2012 ሌቭል 4 ሲኦሲ |
3 ዓመት ከ6 ወር |
የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ስለማያሟሉ ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
ድርጅቱ
ድ