ለድሬዳዋ በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ part-1 Duplicate 1
12/16/2025
- 12/23/2025 |
ለድሬዳዋ በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ part-1
12/16/2025
- 12/23/2025 |
ወልዲያ በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ part-1 Duplicate 59
12/16/2025
- 12/23/2025 |
ወልዲያ በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ part-1
12/16/2025
- 12/23/2025 |
ለወረኢሉ በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ
12/16/2025
- 12/23/2025 |
ለመቱ በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ
12/16/2025
- 12/23/2025 |
ለመሐልሜዳ በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ
12/16/2025
- 12/19/2025 |
ደረጃ 4 ጀማሪ አውቶ መካኒክ
12/16/2025
- 12/23/2025 |
ደረጃ 6 የሕፃናት ማቆያ ባለሙያ
12/16/2025
- 12/23/2025 |
ደረጃ 9 ከፍተኛ አውቶ መካኒክ
12/16/2025
- 12/23/2025 |
— 10 Items per Page
Showing 1 - 10 of 16 results.

 

ታህሣሥ 06 ቀን 2018 ዓ.ም

ለድሬዳዋ በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ የሥራ መደብ ላይ የፈተና የተመረጡ አመልካቾችን ስም ዝርዝር

ድርጅታችን ለድሬዳዋ ደረጃ 1 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 7 ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ ለመቅጠር በድሬዳዋ ደረጃ 1 ቅ/ጽ/ቤት መስከረም 19 ቀን 2018 ዓ.ም በሪፖርተር ጋዜጣ መስከረም 18 ቀን 2018 ዓ.ም ቅጥር ማስታወቂያ መስፈርቱን አሟልተው ለፈተና የተመረጡ አመልካቾች ዝርዝር እንደሚከተለው ያቀረብን ሲሆን፣ ፈተናው የሚሰጠጥበት አርብ ታህሣስ 10 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡ዐዐ ሰዓት ስለሆነ ከዚህ በታች በተገለፀው መሠረት መስፈርቱን አሟልታችሁ የተመረጣችሁ አመልካቾች በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በድሬዳዋ ደረጃ 1 ቅ/ጽ/ቤት ተገኝታችሁ ፈተናውን እንትወስዱ እናሳስባለን፡፡

         

ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡- 

ምንተስኖት ገበየሁ ኤልያስ

ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ
ከጅማ ዩኒቨርስቲ በ24/10/2016

የመውጫ ፈተና አልፏል

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ

አሸናፊ ፋይኔ ደሴ

ዲግሪ በኮምፒዩተር ሳይንስ
ከድሬድዋ ዩኒቨርስቲ በ24/10/2016

የመውጫ ፈተና አልፏል

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ

አቤኔዘር ጌትነት መኮንን

ዲግሪ በኮምፒዩተር ሳይንስ
ከጅማ ዩኒቨርስቲ በ13/10/2017

የመውጫ ፈተና አልፏል

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ

ናትናኤል ፍስሀ ገ/ህይወት

ዲግሪ በሶፍትዌር ኢንጅነረንግ
ከድሬድዋ ዩኒቨርስቲ በ13/10/2017

የመውጫ ፈተና አልፏል

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ

ዘካሪያስ ሞገስ ጌታሁን

ዲግሪ በኮምፒዩተር ሳይንስ
ከደንቢ ዶሎ ዩኒቨርስቲ በ13/10/2017

የመውጫ ፈተና አልፏል

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ

አዛዥ ምትኩ ደምል

ዲግሪ በኮምፒዩተር ሳይንስ
ከእንጅባራ ዩኒቨርስቲ በ07/11/2014

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ

እንየው ምህረት ወርቁ

ዲግሪ በኮምፒዩተር ሳይንስ
ከአርባምንጭ ዩኒቨርስቲ በ27/01/2014

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ

በረከት ምስጋናው ካሴ

26

ዲግሪ በኮምፒዩተር ሳይንስ
ከጅግጅጋ ዩኒቨርስቲ በ20/10/2017

የመውጫ ፈተና አልፏል

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ

ፈንታሁን ሙሉዬ ጌትነት

ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ
ከዋቸሞ ዩኒቨርስቲ በ26/10/2016

የመውጫ ፈተና አልፏል

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ

ደሳሀ ጎና ኩምቢ

ዲግሪ በኮምፒዩተር ሳይንስ
ከመቱ ዩኒቨርስቲ በ12/12/2010

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ

ሮቤል ይበልጣል ካሴ

27

ዲግሪ በኮምፒዩተር ሳይንስ ከአርሲ ዩኒቨርሲቲ በ28/10/2016

የመውጫ ፈተና አልፏል

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ

ንፁህወርቅ ታፈሰ በየነ

28

ዲግሪ በኮምፒዩተር ኢንጅነሪንግ
ከማይክሮሊንክ ኢንፎርሜሽን ኮሌጅ
23/11/2014

የተጠየቀው ቀጥተኛ የትምህርት መስክ የሌላቸው በመሆኑ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

አዳነ እንባዬ በለጠ

27

ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ሲስተም
ወሎ ዩኒቨርስቲ
01/03/2015

የመውጫ ፈተና ውጤት የሚያሳይ ሰነድ ስላላቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ተስፋዬ ዳኛቸው በሪሁን

ዲግሪ በኤሌክትሪካልና ኮምፒዩተር ምህንድስና ከአክሱም ዩኒቨርስቲ
28/07/2014

የተጠየቀው ቀጥተኛ የትምህርት መስክ የሌላቸው በመሆኑ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

አባይ አበበ ወርደፎ

ዲግሪ በኮምፒዩተር ኢንጂነሪንግ
ከድሬድዋ ዩኒቨርስቲ 12/06/2017

የተጠየቀው ቀጥተኛ የትምህርት መስክ የሌላቸው በመሆኑ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

መሰረት የሺጥላ ፍቃዱ

ሌቭል 3 ሲኦሲ

የሌቭል 3 ሲኦሲ ሰርተፊኬትና ሌሎች ማስረጃዎች ብቻ ያቀረቡ በመሆኑና የተጠየቀውን የትምህርት ማስረጃ ሙሉ ስላላቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

አብደላ መሐመድ ኡስማኤል

24

ዲግሪ በኤሌክትሪካልና ኮምፒዩተር ምህንድስና ከወሎ ዩኒቨርስቲ
11/01/2016

የተጠየቀው ቀጥተኛ የትምህርት መስክ የሌላቸው በመሆኑ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ቤኪ ያደሳ አርፋሳ

ዲግሪ በኤሌክትሪካልና ኮምፒዩተር ኢንጂነሪንግ ከወለጋ ዩኒቨርስቲ
14/01/2014

የተጠየቀው ቀጥተኛ የትምህርት መስክ የሌላቸው በመሆኑ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ትዕግስት ታሪኩ ጎርፌ

ሌቭል 4 በሀርድዌር እና ኔትዎርክ ሰርቪስ ከኢትዮ ጣሊያን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በጥር 2012

ሌቭል 3 ሲኦሲ እና የመውጫ ፈተና ስላላለፉ ዲግሪው አልተያዘም

የመውጫ ፈተና ስላላለፉ የዲግሪ ማስረጃው አልተያዘም፣ የሌቭል 4 ሲኦሲ ስለሌላቸውና ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ስለሌላቸው ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ቃል ኪዳኔ ታፈሰ

ዲግሪ በኤሌክትሪካልና ኮምፒዩተር ምህንድስና ከድሬድዋ ዩኒቨርስቲ
በ24/10/2016

የተጠየቀው ቀጥተኛ የትምህርት መስክ የሌላቸው በመሆኑ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ብርሃኑ በላይ ጌትነት

ዲግሪ በኤሌክትሪካልና ኮምፒዩተር ኢንጅነሪንግ ከዲላ ዩኒቨርስቲ
በ30/11/2013

የተጠየቀው ቀጥተኛ የትምህርት መስክ የሌላቸው በመሆኑ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ጳውሎስ በላይ ዘለቀ

33

ከCV ውጭ መረጃዎች አሟልተው ያላኩ ስለሆነ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

                                      ድርጅቱ

Apply For Tender Document