አዋሽ ሰባት ደረጃ ሁለት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 15 የቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ
አዋሽ ሰባት ደረጃ ሁለት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 15 የቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ
ነሐሴ 13 ቀን 2018 ዓ.ም
ማስታወቂያ
በምስራቅ(ድሬዳዋ) ዲስትሪክት ጽ/ቤት ስር አዋሽ ሰባት ደረጃ
ሁለት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 15 የቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ የሥራ መደብ ላይ በአንደኛ ተጠባባቂ የተመረጡት አቶ ፋሲል ይበልጣል ፈረደ ጥሪ ተደረገልዋት ቢሆንም እስካሁን መቅረብ አልቻሉም፡፡
በዚሁ መሰረት እስከ ነሐሴ 15 ቀን 2018 ዓ.ም በማቅረብ ሪፖርታ ካላደረጉ ሁለተኛ ተጠባባቂ የምንጠራ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ድርጅቱ