መኪና ሾፌር
ግንቦት 06/2017 ዓ.ም
ደረጃ 5 የአነስተኛ መኪና ሹፌር (ለምስራቅ ዲስትሪክት) የሥራ መደብ ላይ የፈተና የተመረጡ አመልካቾችን ስም ዝርዝር
ድርጅታችን ለምስራቅ ዲስትሪክት በደረጃ 5 የአነስተኛ መኪና ሹፌር ለመቅጠር መጋቢት 19 ቀን 2017 ዓ.ም በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ መስፈርቱን አሟልተው ለፈተና የተመረጡ አመልካቾች ዝርዝር እንደሚከተለው ያቀረብን ሲሆን፣ ፈተናው የሚሰጠጥበት ጊዜና ቦታ በዲስትሪክቱ በኩል የሚገለጽ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ተ. ቁ |
የአመልካቾች ሙሉ ስም |
ጾታ |
ዕድሜ |
የትምህርት ደረጃና ዓይነት |
ከምረቃ በኋላ ቀጥታ አግባብ የሥራ ልምድ |
የኮሚቴው የውሳኔ ሃሳብ /መግለጫ/ |
|
ወንድማገኝ ገ/ሚካኤል ረዳ |
ወ |
36 |
1ዐኛ ክፍል፣ አውቶ ታክሲ 2 መንጃ ፍቃድ |
6 ዓመት ከ3 ወር |
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ውድድር ይቅረቡ |
|
ዮናስ ደምሴ ኃይሉ |
ወ |
38 |
1ዐኛ ክፍል፣ ደረጃ 3 መንጃ ፍቃድ |
6 ዓመት ከ10 ወር |
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ውድድር ይቅረቡ |
|
ብሩክ መስፍን ዩኒስ |
ወ |
39 |
1ዐኛ ክፍል፣ ደረጃ 3 መንጃ ፍቃድ |
8 ዓመት ከ5 ወር |
ካቀረቡት የሥራ ልምድ ውስጥ 4 ዓመት ከ11 ወር ያህሉ የሥራ ግብር ስለመከፈሉ ስለማይገልጽና የሥራ ልምድ ስለማያሟሉ ከውድድር ውጭ ሆነዋል፡፡ |