ለደቡብ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ኃላፊ
10/31/2024
- 11/10/2024 |
ለደረጃ 6 ሲኒየር ሴክሬተሪ
10/31/2024
- 11/10/2024 |
ሲኒየር ሴክሬታሪ
10/25/2024
- 11/01/2024 |
ደቡብ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ኃላፊ
10/21/2024
- 11/08/2024 |

                                                    ቀን፡- ጥቅምት 12 ቀን 2017 ዓ.ም

ማስታወቂያ

በደረጃ 19 ለደቡብ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ኃላፊ በውጭ ቅጥር ለማሟላት

ለፈተና የተመረጣችሁ ተወዳዳሪዎች

በደረጃ 19 ለደቡብ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ኃላፊ በውጭ ቅጥር ለማሟላት ነሐሴ 26/2016

ዓ.ም በወጣው ማስታወቂያ ያመለከቱ ተወዳዳሪዎች ምልመላ ከዚህ በታች የተገለጸ

ሲሆን በምልመላው ለፈተና የተመረጣችሁ አመልካቾች ፈተና የሚሰጠው ሐሙስ ጥቅምት

14 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 6:30 ሰዓት የሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት

እንድትገኙ እናሳስባለን።

የተወዳዳሪዎች ስምና ዝርዝር

ተ. ቁ

የአመልካቾች ስም

የት/ት ዓይነትና ደረጃ

ከምረቃ በኋላ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ

የኮሚቴው የውሣኔ ሃሣብ

በላይነሽ ታደሰ ዋቄ

ቢ.ኤ ዲግሪ በባዮሎጂ ከሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በ11/01/1999 ዓ.ም እና ማስተርስ በህዝብ ሥራ አመራር ከኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ በ09/11/2007 ዓ.ም

12 ዓመት ከ5 ወር

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

መልካሙ ከበደ ለማ

ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ በፐርቼዚንግና ሰፕላይስ ማኔጅመንት ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ25/12/1998 ዓ.ም

14 ዓመት ከ2 ወር

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

ጉተማ በዳኔ ዲማ

ቢ.ኤ ዲግሪ በማርኬቲንግና ሴልስ ማኔጅመንት ከወሎ ዩኒቨርሲቲ በ10/11/2002 ዓ.ም እና ማስተርስ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት ከመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ በ12/11/2015 ዓ.ም

10 ዓመት ከ3 ወር

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

ብሩክ ዘውዱ ደንታሞ

ባችለር አርት ዲግሪ በአካውንቲንግ ከሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በ02/01/2005 ዓ.ም እና ማስተርስ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ከሊድስታር ዩኒቨርሲቲ በ26/12/2010 ዓ.ም

10  ዓመት ከ10 ወር

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

ሙሉጌታ ሻንቆ ቶሎሳ

ባችለር አርት ዲግሪ በአካውንቲንግ ከቅድስተ ማርያም ዩኒቨርሲቲ በ18/11/2001 ዓ.ም እና ማስተርስ በአካውንቲንግና ፋይናንስ ከኢትዮጲያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ በ23/10/2014 ዓ.ም

13 ዓመት ከ8 ወር

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

ባይሳ ቦንጃ ቦግኖ

ባችለር ዲግሪ በገጠር ህብረት ሥራና ግብይት(በቢዝነስ አስተዳደር) ከአክሱም ዩኒቨርሲቲ በ03/11/2002 ዓ.ም

10 ዓመት ከ10 ወር

የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያላሟሉ በመሆኑ ከውድድሩ ውጭ ሆነዋል

ከፍያለው ኢያሱ አብደታ

ባችለር አርት ዲግሪ በማኔጅመንት ከአልፋ ዩኒቨርሲቲ በ25/11/2000 ዓ.ም እና ማስተርስ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ለወለጋ ዩኒቨርሲቲ በ21/05/2013 ዓ.ም

8 ዓመት ከ8 ወር

የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያላሟሉ በመሆኑ ከውድድሩ ውጭ ሆነዋል

ሚሊዮን ተስፋዬ ሞገስ

ባችለር አርት ዲግሪ በቢዝነስ ማኔጅመንት ከሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በ27/12/2003 ዓ.ም

4 ዓምት ከ9 ወር

የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያላሟሉ በመሆኑ ከውድድሩ ውጭ ሆነዋል

ነጋሽ አህመድ አንደታ

ባችለር አርት ዲግሪ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በ14/11/2003 ዓ.ም እና ማስተርስ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ከያርድስቲክ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ በ15/12/2015 ዓ.ም

5 ዓመት ከ11 ወር

የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያላሟሉ በመሆኑ ከውድድሩ ውጭ ሆነዋል

በላይ ዱጋሳ ባራ

ባችለር አርት ዲግሪ በማኔጅመንት ከአልፋ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በ21/03/2000 ዓ.ም፣ ቢ.ኤ.ዲግሪ በአካውንቲንግ ከማይክሮ ቢዝነስ ኮሌጅ በ15/11/2015 ዓ.ም እና ማስተርስ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ፋይናንስ ከአምቦ ዩኒቨርሲቲ በ10/02/2010 ዓ.ም

4 ዓመት ከ8 ወር

የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያላሟሉ በመሆኑ ከውድድሩ ውጭ ሆነዋል

አብዱ ዚናብ ከድር

ባችለር አርት ዲግሪ በማኔጅመንት ከኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ በ05/01/2014 ዓ.ም

--

የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ስለሌላቸው ከውድድሩ ውጭ ሆነዋል

አብዱላዚዝ ሁሴን አላካ

ባችለር አርት ዲግሪ በቢዝነስ ማኔጅመንት ከሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በ01/11/1998 ዓ.ም እና ማስተርስ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ከዲላ ዩኒቨርሲቲ በ22/10/2008 ዓ.ም

--

የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ስለሌላቸው ከውድድሩ ውጭ ሆነዋል

አብዱልሀቅ ቱኒ ነጋሽ

ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ በአግሪካልቸራል ኢኮኖሚክስ ከሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በ02/11/2003 ዓ.ም እና ማስተርስ በዲቨሎፕመንት ኢኮኖሚክስ ከወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ በ14/06/2011 ዓ.ም

1 ዓመት ከ3 ወር

የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያላሟሉ በመሆኑ ከውድድሩ ውጭ ሆነዋል

አብረሃም ከድር ፈቂ

ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ በኢኮኖሚክስ ከአልፋ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በ23/07/2001 ዓ.ም እና ማስተርስ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ከአርሲ ዩኒቨርሲቲ በ12/09/2012 ዓ.ም

8 ዓመት ከ6 ወር

የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያላሟሉ በመሆኑ ከውድድሩ ውጭ ሆነዋል

አሪፍ ሩፋይ ሞሐመድ

ቢ.ኤ ዲግሪ በግዥና ንብረት አስተዳደር ከጅማ ዩኒቨርሲቲ በ10/10/2002 ዓ.ም እና ማስተርስ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ከድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በ24/10/2016 ዓ.ም

3 ዓመት ከ6 ወር

የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያላሟሉ በመሆኑ ከውድድሩ ውጭ ሆነዋል

አሰፋ ታደሰ አቡ

ባችለር አርት ዲግሪ በአካውንቲንግ ከቅድስተ ማርያም ዩኒቨርሲቲ በ15/12/2000 ዓ.ም

8 ዓመት ከ8 ወር

የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያላሟሉ በመሆኑ ከውድድሩ ውጭ ሆነዋል

በቀለ ሰርቤሳ ተሬሳ

ባችለር አርት ዲግሪ በማኔጅመንት ከአልፋ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በ23/07/1999 ዓ.ም እና ማስተርስ በዲቨሎፕመንት ማኔጅመንት ከድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በ09/01/2013 ዓ.ም

8 ዓመት ከ10 ወር

የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያላሟሉ በመሆኑ ከውድድሩ ውጭ ሆነዋል

ፈቃዱ ሰይፉ ደስታ

ባችለር አርት ዲግሪ በኢኮኖሚክስ ከሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በ07/11/1999 ዓ.ም እና ማስተርስ በትራንስፖርት ፕላኒንግና ማኔጅመንት ከኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ በ06/02/2012 ዓ.ም

--

የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ስለሌላቸው ከውድድሩ ውጭ ሆነዋል

ፍቃዱ አበበ ደምሴ

ባችለር አርት ዲግሪ በቢዝነስ ማኔጅመንት ከጅማ ዩኒቨርሲቲ በ26/10/1996 ዓ.ም እና ማስተርስ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ከአዳማ ዩኒቨርሲቲ በ09/11/2003 ዓ.ም

--

የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ስለሌላቸው ከውድድሩ ውጭ ሆነዋል

ጌትነት እንግዳ ብርሃኔ

ባችለር አርት ዲግሪ በቢዝነስ ማኔጅመንት ከጅማ ዩኒቨርሲቲ በ08/11/1998 ዓ.ም፣ ማስተርስ በቢዝነስ ኢኮኖሚክስ ከዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ በ11/11/2006 ዓ.ም እና ከውጭ ሀገር የተሰጠ ዶክትሬት በኢንጂነሪንግ (አቻ ትርጉም የለውም)

--

የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ስለሌላቸው ከውድድሩ ውጭ ሆነዋል

ሳሙኤል መኩሪያ ለውጤ

ቢ.ኤ ዲግሪ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ከአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በ20/06/2006 ዓ.ም

1 ዓመት

የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያላሟሉ በመሆኑ ከውድድሩ ውጭ ሆነዋል

ስዩም ማሞ መርዳሳ

ባችለር አርት ዲግሪ በአካውንቲንግና ፋይናንስ ከወለጋ ዩኒቨርሲቲ በ27/06/2011 ዓ.ም እና ማስተርስ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ከወለጋ ዩኒቨርሲቲ በ01/13/2013 ዓ.ም

--

የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ስለሌላቸው ከውድድሩ ውጭ ሆነዋል

ሚሊዮን ተሾመ ወዬሳ

ቢ.ኤ ዲግሪ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት ከሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ በ07/11/2013 ዓ.ም

--

የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ስለሌላቸው ከውድድሩ ውጭ ሆነዋል

Apply For Tender Document