የስትራቴጂክ ሥራ አመራር ከፍተኛ ባለሙያ
10/14/2024
- 10/29/2024 |
የሰርቪስ መኪና ሹፌር
10/14/2024
- 10/29/2024 |

                                          ቀን፡- ጥቅምት 04 ቀን 2017 ዓ.ም

ማስታወቂያ

በደረጃ 8 የሠራተኞች የሰርቪስ መኪና ሹፌር በውጭ ቅጥር የሰው ኃይል ለማሟላት

ያመለከቱ አመልካቾች አጠቃላይ የውድድር ውጤት

     በንብረት አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ስር በደረጃ 8 የሠራተኞች የሰርቪስ መኪና ሹፌር የሥራ መደብ ላይ በውጭ ቅጥር ለማሟላት ሰኔ 26 ቀን 2016 ዓ.ም በወጣው የውጭ ማስታወቂያ መሠረት የተመዘገቡ አመልካቾች ምልመላ ተካሂዶ፣ የጽሁፍ፣ የተግባር እና የቃለ መጠይቅ ፈተና በመስጠት ያገኙት አጠቃላይ ውጤት ከዚህ በታች የተገለፀ ሲሆን፣በውድድሩ ቅሬታ ያላችሁ ተወዳደሪዎች ይህ ማስታወቂያ በወጣ 3 ቀን ውስጥ ለሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት እንድታቀርቡ እናሳስባለን፡፡

የጽሑፍ፣ የተግባር እና የቃለ መጠይቅ ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪ አጠቃላይ

ውጤት መግለጫ

ተ.ቁ

የተወዳዳሪዎች ስም

የጽሁፍና የተግባር  ፈተና ከ80%

የቃለ መጠይቅ ፈተና ከ20%

የስርዓተ ጾታ ማበረታቻ

ጠቅላላ ድምር  ከ100%

መግለጫ

 

ዘሪሁን እሸቴ መንግስቴ

72

17.6

0

89.6

ተመርጠዋል

አየነው ሙሉ ወንድም

48

በጽሁፍና ተግባር ፈተና ከ75% በታች በመሆኑ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ካሳዬ ሞልቶታል ማሞ

44

በጽሁፍና ተግባር ፈተና ከ75% በታች በመሆኑ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

በሪሁን ማሞ አስመሮም

40

በጽሁፍና ተግባር ፈተና ከ75% በታች በመሆኑ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ታደለ ዲሌ ቶልባ

36

በጽሁፍና ተግባር ፈተና ከ75% በታች በመሆኑ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

                                             ድርጅቱ

 

Apply For Tender Document