ለደቡብ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ኃላፊ
10/31/2024
- 11/10/2024 |
ለደረጃ 6 ሲኒየር ሴክሬተሪ
10/31/2024
- 11/10/2024 |
ሲኒየር ሴክሬታሪ
10/25/2024
- 11/01/2024 |
ደቡብ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ኃላፊ
10/21/2024
- 11/08/2024 |

                                                   ቀን፡- ጥቅምት 15 ቀን 2017 ዓ.ም

ማስታወቂያ

በደረጃ 6 ሲኒየር ሴክሬታሪ በውጭ ቅጥር ለማሟላት

ያመለከቱ ተወዳዳሪዎች ምልመላ

 

ለደረጃ 6 ሲኒየር ሴክሬታሪ  በውጭ ቅጥር ለማሟላት ነሐሴ 08 ቀን 2016 ዓ.ም

በወጣው ማስታወቂያ ያመለከቱ ተወዳዳሪዎች ምልመላ ከዚህ በታች የተገለጸ

ሲሆን በምልመላው ለፈተና የተመረጣችሁ አመልካቾች ፈተና የሚሰጠው ሰኞ

ጥቅምት 18 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 7:30 ሰዓት ስለሆነ በሰው ኃብት ስራ

አመራር ዳይሬክቶሬት እንድትገኙ እያሳሰብን፤በምልመላው ቅሬታ ያላችሁ

አመልካቾች በ3 ቀናት ውስጥ ለሰው ኃብት ስራ አመራር ዳይሬክቶሬት

እንድታቀርቡ እናሳውቃለን። 

የተወዳዳሪዎች ስምና ዝርዝር

ተራ ቁ.

የአመልካቾች ስም

የት/ት ዓይነትና ደረጃ

ከምረቃ በኋላ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ

የኮሚቴው የውሣኔ ሃሣብ

ቤተልሔም ደምሴ አንበርብር

25

ዲፕሎማ በከስተመር ኮንታክትና ሴክሬታሪያል ኦፕሬሽን ኮኦርድኔሽን ከሮያል ኮሌጅ በ07/11/2010 ዓ.ም  

5 ዓመት ከ4 ወር

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ይቅረቡ

አለሚቱ በሬ በቀለ

26

ዲፕሎማ በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ የቴፒ ቴ/ሙ/ት/ስ/ኮሌጅ በ26/10/2011 ዓ.ም

4 ዓመት ከ11 ወር

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ይቅረቡ

ገነት ኦብሴ ታደሰ

42

ዲፕሎማ በጽህፈት ሙያና የቢሮ አስተዳደር ከኒው አቢሲኒያ ኮሌጅ በ21/12/2003 ዓ.ም

5 ዓመት ከ10 ወር

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ይቅረቡ

ድንቅነሽ አየነው ደርሰህ

29

ዲፕሎማ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሰርቪስ ማኔጅመንት ከደ/ማርቆስ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2006 ዓ.ም

6 ዓመት

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ይቅረቡ

ትርንጎ ደሳለኝ ሳለ

24

ዲፕሎማ በሀርድዌርና ኔትወርኪንግ ሰርቪስ ከአራዳ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ በ2012 ዓ.ም

2 ዓመት ከ2 ወር

የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ስለማያሟሉ ከውድድሩ ውጭ ሆነዋል

ዝናሽወርቅ ሸጋው ተገኝ

39

ዲፕሎማ በአድሚኒስትሬቲቭ ሴክሬታሪ ከጀነራል ዊንጌት በ30/02/2001 ዓ.ም

2 ዓመት ከ5 ወር

የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ስለማያሟሉ ከውድድሩ ውጭ ሆነዋል

መሊያ አብደላ ከድር

28

ዲፕሎማ በሀርድዌርና ኔትወርኪንግ ከሐራምቤ ዩኒቨርሲቲ በ2012 ዓ.ም

2 ዓመት ከ7 ወር

የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ስለማያሟሉ ከውድድሩ ውጭ ሆነዋል

ሱራፌል ሙላቱ ላጶ

51

ባችለር አርት ዲግሪ በልማት ሥራ አመራር ለኢትዮጵያ ሲቪስ ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ በ25/03/2007 ዓ.ም እና ማስተርስ በሰው ኃብት አመራር ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ27/01/2014 ዓ.ም

የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ስለማያሟሉ ከውድድሩ ውጭ ሆነዋል

ድርጅቱ

 

Apply For Tender Document