ለሻሸመኔ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ
ቀን፡- ሰኔ 17 /2018 ዓ.ም
ለሻሸመኔ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ የተመዘገቡ አመልካቾችን ለውድድር ምልመላ
በደቡብ( ሻሸመኔ) ዲስትሪክት ጽ/ቤት ስር ለሻሸመኔ ደረጃ 1 ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 7 ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ አንድ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በእድገት ማግኘት ባለመቻሉ በሪፖርተር ጋዜጣ ግንቦት 16/2018 ዓ.ም. በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ ምልመላ እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፣ መስፈርቱን አሟልተው ለፈተና የተመረጡ ተወዳዳሪዎች ፈተና የሚሰጠው አርብ ሰኔ 19 /2018 ዓ.ም ከሰዓት በኃላ 7፡30 ሰዓት ስለሆነ በስው ሐብት አስተዳደር ቡድን ቢሮ እንድትገኙ እያሳሰብን፣ በውድድሩ ቅሬታ ያላችሁ አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 ቀን ድረስ ለሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት እንድታቀርቡ እናሳስባለን፡፡
ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡-
|
ተ. ቁ |
የአመልካቾች ሙሉ ስም |
ጾ ታ |
ዕ ድ ሜ |
የትምህርት ደረጃና ዓይነት |
ከምረቃ በኋላ ቀጥታ አግባብ የሥራ ልምድ |
የኮሚቴው የውሣኔ ሃሣብ /መግለጫ/ |
|
|
ቴዎድሮስ አዲስ ፀጋዬ |
38 |
ወ |
ዲግሪ በኮምፒዩተር ሳይንስ ከቅ/ማሪያም ዩንቨርስቲ 06/11/2014 |
- |
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ |
|
|
ጫላ ታዬ ዋቅጂራ |
|
ወ |
ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ሲስተም |
- |
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ |
|
|
መሰረት አያሌው ኩመሊ |
|
ወ |
ዲግሪ በኮምፒዩተር ሳይንስ |
- |
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ |
|
|
ተስፋዬ አዲስ ተንቲገን |
28 |
ወ |
ዲግሪ በኮምፒየተር ኢንጂነሪንግ ከባህር ዳር ዩንቨርስቲ 12/11/2015 |
- |
የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ |
|
|
ዋለልኝ ወልዴ አብርሃም |
30 |
ወ |
ሌቪል IV ከጌጅ ዩንቨርስቲ |
- |
ቀጥታ አግባብ ያለው የስራ ልምድ የላቸውም ከውድድር ውጭ ሆነዋል |
ድ ድርጅቱ