ህዳር 26/2018 ዓ.ም ለአርባምንጭ ደረጃ 1 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 7 መጋዘን ኃላፊ የሥራ መደብ ተወዳደሩ ሠራተኞች አጠቃላይ ውጤት በደቡብ (ሻሸመኔ) ዲስትሪክት ጽ/ቤት ስር ለአርባ ምንጭ...
    ህዳር 26/2018 ዓ.ም በደረጃ 6 ሲኒየር ሴክሬታሪ የሥራ መደብ ተወዳደሩ ሠራተኞች አጠቃላይ ውጤት  በደረጃ 6 ሲኒየር ሴክሬታሪ ለመቅጠር በሪፖርተር ጋዜጣ መስከረም 18 ቀን 2018 ዓ.ም በወጣው  የውጭ  ቅጥር  ማስታወቂያ...
                ህዳር 26/2018 ዓ.ም ለኮልፌ ደረጃ 2 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ  የሥራ መደብ ተወዳደሩ ሠራተኞች አጠቃላይ ውጤት በማዕከላዊ (ቃሊቲ) ዲስትሪክት ጽ/ቤት ስር...
                                                     ...
                                                     ...
                                                     ...
                                                     ...
ለኢኢግልድ አመራሮችና ባለሙያዎች በመንግሥት የልማት ድርጀቶች የግዢ አፈጻጸም መመሪያና በለውጥ ሥራዎች በተለይም በከይዘንና በቢ ኤስ ሲ ላይ እንዲሁም በአዎንታዊ አመለካከት ላይ ለሁለት ቀናት በቢሾፍቱ ከተማ ሲሰጥ የነበረው ሥልጠና ተጠናቋል። በሁለተኛው ቀን...
  የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የ2018 በመጀመሪያ ሩብ ዓመት የተገኘው ውጤት አመርቂ መሆኑ ጥቅምት 9 ቀን 2018 ዓ.ም በቢሾፍቱ ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው የድርጅቱ ሩብ ዓመቱ ግምገማ ማጠናቀቂያ ላይ ተገለጸ፡፡ በሩብ ዓመቱ የተገኘው ውጤት...
  መስከረም 27 ቀን 2018 ዓ.ም በሀገር ደረጃ በተደረገው “የታማኝ ግብር ከፋዮች” የሽልማት ስነ ሥርዓት ላይ የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት ታማኝ ግብር ከፋይ በመባል ለ2ኛ ጊዜ ገቢዎች ሚኒስቴር የፕላቲኒየም ደረጃ ሽልማት አግኝቷል፡፡...
አቶ ዳዊት አዳነ ዋና ስራ አስፈፃሚ ተወካይ እና የዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት ኃላፊ Telephone: +251113695641 ...
አቶ/ወ/ሮ ዋና ስራ አስፈፃሚ Telephone: +251113692160 Mobile: +251113692160 ...
የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት ከፍተኛ አመራሮች፣ ዳይሬክተሮችና ቡድን መሪዎች እየተሳተፉ የሚገኙበት ሥልጠና በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ከመስከረም 14-16 ቀን 2018 ዓ. ም ተከናውኗል። ለሶስት ቀናት በተካሄደው ስልጠና 50 ተሳተፊዎች...
የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት(ኢኢግልድ) ፈረንሳይ ለጋሲዮን በሚገኘው የሽያጭ ቅርንጫፉ በቅርቡ ያቋቋመውና ስራ ያስጀመረው የክር ማጠንጠኞ ማዕከል ሰራተኞች መስከረም 9 እና 10/2018 ዓ.ም በአልሳም እና ቡሉኮ ጨርቃጨርቅ ፋብሪካዎች ተገኝተው የመስክ...
የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት አመራሮችና ሠራተኞች የድርጅቱን የ2017 በጀት ዓመት ስኬታማ አፈጻጸምና የታላቁን ህዳሴ ግድብ መጠናቅ ምክንያት በማድረግ ዛሬ ጷግሜ 4 ቀን 2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ በድምቀት አከበሩ፡፡ የድርጅቱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ...
  የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ  ባዘጋጀው ዓመታዊ የአፈጻጸም ውይይት ላይ፣ የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብአቶች ልማት ድርጅት (ኢግልድ) ጠንካራ አፈጻጸም አስመዝግቧል። ድርጅቱ በበጀት ዓመቱ 82 በመቶ የገቢ ዕድገት አስመዝግቦ ከታቀደው 112...
Our company, EIIDE has completed  2021/22 financial performance by an external auditor. Accordingly , we have Disclose a Qualified  Report below the financial report...