የህግ ከፍተኛ ባለሙያ ደረጃ 9
ሰኔ 06/2017 ዓ.ም
የህግ ባለሙያ በደረጃ 9 የሥራ መደብን የሥራ ተወዳደሩ ሠራተኞች የፁሁፍ ፈተና ውጤት
ድርጅታችን በደረጃ 9 የህግ ባለሙያ ለመቅጠር ሚያዚያ 19 ቀን 2017 ዓ.ም. በሪፖርተር ጋዜጣ በወጣው ማስታወቂያ ለፈተና ውድድር የተመረጡ በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ መስፈርቱን አሟልተው የጽሁፍ ፈተና ወስዳችሁ ለቃለ-መጠይቅ ፈተና የተመረጣችሁ አመልካቾች ቃለ-መጠይቅ የሚሰጠው ማክሰኞ ሰኔ 10 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡ዐዐ ሰዓት ስለሆነ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በዋና መ/ቤት በሰው ሀብት ሥ/አ/ዳይሬክቶሬት ቢሮ እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡
የፅሁፍ ፈተና ውጤት እና የቃለ-መጠይቅ ፈተና የተመረጡ ተወዳዳሪዎች ስም ዝርዝር |
||||
ተ. ቁ |
የአመልካቾች ሙሉ ስም |
የጽሑፍ ፈተና ከ70% |
መግለጫ |
|
1 |
ብርሃኑ ደስታው መለሰ |
47 |
ለቃለ መጠይቅ ፈተና ተመርጠዋል፤ |
|
2 |
በላይነህ ጌታቸው ተሰማ |
26.3 |
የፁሀፍ ፈተና ከ50 በታች ስለሆነ የውድድር ውጭ ሆነዋል |
ድርጅቱ