የስራ ማስታወቂያ
admin eiide
Modified 13 Days ago.
የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማትድርጅት ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች እንዲሁም የቡድን መሪዎች ና ሠራተኞች የተሳተፉበት አገራዊ የዘጠኝ ወራት ውይይት ሚያዚያ 9 ቀን 2017 ዓ.ም በቢሾፍቱ ከተማ ተካሄደ፡፡
በውይይት መድረኩ የዋና ሥራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት ሃላፊና...
admin eiide
Modified 1 Month ago.
የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት አመራሮችና ሠራተኞች “ፈጣንና ቀጣይነት ያለው ሁሉን አቀፍ ለውጥ በሴቶች ተሳትፎ ይረጋገጣል!!!” በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ያለውን የ2017 ዓ.ም ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን መጋቢት 7 ቀን 2017 ዓ.ም በአዳማ ከተማ...
admin eiide
Modified 1 Month ago.
የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት ተናንት መጋቢት 6 ቀን 2017 ዓ.ም በአዳማ ከተማ የጀመረውን የ2017 በጀት ዓመት የስምንት ወራት የግምገማና የስልጠና መድረክ በመቀጠል ሽያጭ ቅርንጫፎች፣ የአራት ዲስትሪክቶችና የኮርፖሬት ሪፖርቶች ቀርበው ውይይት...
admin eiide
Modified 1 Month ago.
የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት(ኢኢግልድ) ከኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ጋር በመቀናጀት በኢንዱስትሪ ግብዓቶች አቅርቦት ጋር በተያያዘ የአምራች ኢንዱሰትሪውን ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ በተዘጋጀ ፖሊሲ፣ በተቀረፁ የተለያዩ ጥናቶችና ስትራቴጂዎች ላይ ከየካቲት...
admin eiide
Modified 3 Months ago.
Our company, EIIDE has completed 2020/21 financial performance by an external auditor. Accordingly , we have Disclose a Qualified Report below the financial report...
admin eiide
Modified 3 Months ago.
የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት ሒሳብ አፈጻጸም ስለማሳወቅ(Disclosure)
ድርጅታችን የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የ2010፣ 2011 እና 2012 በጀት ዓመት ሒሳቡን በውጭ ኦዲተር አስመርምሮ አጠናቋል፡፡
በዚህም መሠረት በውጭ ኦዲተር ምርመራ የተከናወነውን...
admin eiide
Modified 3 Months ago.
በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ምክትል ዋና ስራ አስፈጻሚ ወ/ሪት መለከት ሰሀሉ የተመራ የተቋሙ የበላይ አመራሮች ቡድን የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት በቅርቡ በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ስር እንዲካተት መደረጉን መሰረት በማድረግ የኢትዮጵያ...
admin eiide
Modified 4 Months ago.
የኢኢግልድ የበላይ አመራሮች የዲስትሪክት እና የቅርንጫፍ ሃላፊዎች ለአራት ቀናት ሲያካሂዱ የነበረውን የድርጅቱን የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ አራት ወራት አፈጻጸም ግምገማ ካጠናቁ በኋላ በዛሬው ዕለት ሕዳር 24 ቀን 2017 ዓ.ም በመገንባት ላይ የሚገኘውን...
admin eiide
Modified 5 Months ago.
የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት በ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ አራት ወራት የዕቅዱን 96 በመቶ መፈጸሙ በድርጅቱ የአፈጻጸም ግምገማ መድረክ ላይ ተገለጸ።
ይህ የተገለጸው በአዳማ ከሕዳር 20-23/2017 ዓ.ም የድርጅቱ የ2017 በጀት የመጀመሪያው...
admin eiide
Modified 6 Months ago.
ወ/ሮ አበባዬ ገዛኽኝ
የኢንዱስትሪ ውጤቶች ግዥና ሽያጭ ዘርፍ ም/ዋና ስራ አስፈፃሚ
Telephone: +251113692711
...
admin eiide
Modified 6 Months ago.
የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅትና የኢትዮጵያ ፖስታ ድርጅት ያሏቸውን የመሠረተ ልማቶችና በጋራ ተጠቃሚ በሚያደርጓቸው የአሰራር ስርዓቶች ላይ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ ጥቅምት 14 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ፖስታ ጽ/ቤት...
admin eiide
Modified 6 Months ago.
ወ/ሮ አገሬ ምናለ
የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ግዥ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር
Telephone: +251113691886
Mobile:...
admin eiide
Modified 6 Months ago.
አቶ ደሳለኝ ወርቁ
የጠቅላላ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር
Telephone: +251
Mobile: +251
...
admin eiide
Modified 6 Months ago.
አቶ ዳዊት አዳነ
የዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት ኃላፊ
Telephone: +251113695641
Mobile: +251113695641 ...
admin eiide
Modified 6 Months ago.
አቶ ዮናስ ዘለቀ
የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር
Telephone: +251113690774
Mobile:...
admin eiide
Modified 6 Months ago.
ወ/ሮ መሰረት አባተ
የክምችትና ስርጭት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር
Telephone: +251113690540
Mobile:...
admin eiide
Modified 6 Months ago.
አቶ አብዱ ሰይድ
የግዢና ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር
Telephone: +251113690653
Mobile:...