ወልዲያ በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ part-1 Duplicate 59
12/16/2025
- 12/23/2025 |
ወልዲያ በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ part-1
12/16/2025
- 12/23/2025 |
ለወረኢሉ በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ
12/16/2025
- 12/23/2025 |
ለመቱ በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ
12/16/2025
- 12/23/2025 |
ለመሐልሜዳ በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ
12/16/2025
- 12/19/2025 |
ደረጃ 4 ጀማሪ አውቶ መካኒክ
12/16/2025
- 12/23/2025 |
ደረጃ 6 የሕፃናት ማቆያ ባለሙያ
12/16/2025
- 12/23/2025 |
ደረጃ 9 ከፍተኛ አውቶ መካኒክ
12/16/2025
- 12/23/2025 |
ለአርባምንጭ ደረጃ 1 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 7 መጋዘን ኃላፊ
12/05/2025
- 12/19/2025 |
ደረጃ 6 ሲኒየር ሴክሬታሪ
12/05/2025
- 12/19/2025 |
— 10 Items per Page
Showing 1 - 10 of 14 results.

           

ታህሣሥ 06 ቀን 2018 ዓ.ም

ለወረኢሉ በደረጃ 7 የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ የሥራ መደብ ላይ የፈተና የተመረጡ አመልካቾችን ስም ዝርዝር

ድርጅታችን ለወረኢሉ ደረጃ 2 ቅ/ጽ/ቤት በደረጃ 7 ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ ለመቅጠር በወረኢሉ ደረጃ 2 ቅ/ጽ/ቤት መስከረም 19 ቀን 2018 ዓ.ም በሪፖርተር ጋዜጣ መስከረም 18 ቀን 2018 ዓ.ም ቅጥር ማስታወቂያ መስፈርቱን አሟልተው ለፈተና የተመረጡ አመልካቾች ዝርዝር እንደሚከተለው ያቀረብን ሲሆን፣ ፈተናው የሚሰጠጥበት አርብ ታህሣስ 10 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡ዐዐ ሰዓት ስለሆነ ከዚህ በታች በተገለፀው መሠረት መስፈርቱን አሟልታችሁ የተመረጣችሁ አመልካቾች በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በወረኢሉ ደረጃ 2 ቅ/ጽ/ቤት ተገኝታችሁ ፈተናውን እንትወስዱ እናሳስባለን፡፡

         

 ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡- 

ተራ ቁ.

የአመልካቾች ስም

የት/ት ዓይነትና ደረጃ

አግባብ ያለው የሥራ ልምድ

የኮሚቴው የውሣኔ ሃሣብ

ሰይድ ይመር እንዲሪስ

32

ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ 27/10/2011

2 ዓመት

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ

ሳሙኤል ቢሰጥ ጌታሁን

25

ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ሲስተም ከዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ 26/10/2016 

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ

ምንይችል አማረ ምስክር

30

ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ አምቦ ዩኒቨርሲቲ 20/05/2013

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ

ጌታሁን ምህረት ፈለቀ

25

ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ
ከራያ ዩኒቨርሲቲ 21/6/2017

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ

ሩት ሲሳይ አማረ

27

ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ሳይንስ
ከመ
ለ ዩኒቨርሲቲ 08/04/2013 

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ

አብዱ አህመድ ይመር

34

ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ሲስተም ከወሎ ዩኒቨርሲቲ 16/02/2009 

4 ዓመት

ከ9 ወር

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ

ሙሉጌታ ይገዙ አሰፋ

30

ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ከጅማ ዩኒቨርሲቲ 27/10/2011 

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ

ጀማል ይመር አመዴ

32

ዲግሪ በኮምፒውተር ሳይንስ
ከወሎ ዩኒቨርሲቲ በ26/10/2010 

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ

መስታወት መላኩ አያሌው

25

ዲግሪ በኢንፎርሜሸን ቴክኖሎጂ ከወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ 27/12/2013 

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ

አቤል አሳልፍ ተካበ

25

ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ከጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ 25/10/2016 

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ

ትዕግስት አራጌ አሰን

28

ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ከጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ 16/11/2013 

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ

ጌታቢለው ኃይሉ ተመስገን

32

ዲግሪ በኮምፒውተር ሳይንስ
ከሰመራ ዩኒቨርሲቲ 27/10/2011

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ

አህመድ ሀሰን ንጋቱ

33

ዲግሪ በኮምፒውተር ሳይንስ ከሰመራ ዩኒቨርሲቲ 12/11/2015

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ

ዋስየ ደለለኝ አስፋው

26

ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ከሆኘ ኢንተርኘራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ
  22/12/2013 

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ

ሰይድ አሊ አህመድ

 

ዲግሪ በኮምፒውተር ሳይንስ

ከወልዲያ ዩኒቨርሲቲ 27/10/2011 

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ

ይበልጣል መኳንት አለሙ

27

ዲግሪ በኮምፒዩተር ሳይንስ ከወሎ ዩኒቨርሲቲ በ23/04/2013

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ

ይስሐቅ ተፈራ ጎበዜ

ዲግሪ በሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ ከድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ከ13/10/2017

የመውጫ ፈተና አልፏል

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለፈተና ይቅረቡ

ትዕግስት ኃይሉ መኮንን

25

ሌቭል 4 በዳታ ቤዝ አድምንስትሬሽን ከዋሸራ ብሮድቪው ኮሌጅ ሰኔ 2013
COC Level 4 አላቸው

የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ስለሌላቸው ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ስንዱ አራጌ ፋሪስ

38

ደረጃ 4 በዳታቤዝ አድምንስትሬሽን የወረኢሉ ቴ/ሙያ ማሰ/ኮሌጅ
  ሐምሌ 10/11/2014

COC Level 4 አላቸው

የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ስለሌላቸው ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ዳንኤል ካስዬ ከፈለው

28

ደረጃ 4 በዳታቤዝ አድምንስትሬሽን የወረኢሉ ቴ/ሙያ ማሰ/ኮሌጅ  03/10/2013 COC Level 4 አላቸው

የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ስለሌላቸው ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ሰይፈ በለጠ ተገኝ

24

ደረጃ 4 በዳታቤዝ አድምንስትሬሽን የወረኢሉ ቴ/ሙያ ማሰ/ኮሌጅ  03/10/2013 COC Level 4 አላቸው

የተጠየቀውን ቀጥታ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ስለሌላቸው ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ሚኪያስ ደምሴ ገብሬ

26

ዲግሪ በኤሌክትሪካልና ኮምፒውተር ምህንድስና ከአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ
በ27/01/2017

የተጠየቀው ቀጥተኛ የትምህርት መስክ የሌላቸው በመሆኑ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ሲሣይ ኪዳኔ ሲባኔ

37

ማስተርስ በኮምፒዩተርና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ከመከላኪያ ዩኒቨርሲቲ በ26/10/2011

ያቀረቡት የትምህርት ማስረጃ ከተጠየቀው በላይ በመሆኑ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

                                        ድርጅቱ

Apply For Tender Document