የስትራቴጂክ ሥራ አመራር ከፍተኛ ባለሙያ
10/14/2024
- 10/29/2024 |
የሰርቪስ መኪና ሹፌር
10/14/2024
- 10/29/2024 |

                                                       

ቀን፡- ጥቅምት 04 ቀን 2017 ዓ.ም

ማስታወቂያ

በደረጃ 11 የስትራቴጂክ ሥራ አመራር ከፍተኛ ባለሙያ በውጭ ቅጥር የሰው ኃይል ለማሟላት ያመለከቱ አመልካቾች አጠቃላይ የውድድር ውጤት

     በምዕራብ (ጅማ) ዲስትሪክት ጽ/ቤት ስር በደረጃ 11 የስትራቴጂክ ሥራ አመራር ከፍተኛ ባለሙያ የሥራ መደብ ላይ በውጭ ቅጥር ለማሟላት ሰኔ 13 ቀን 2016 ዓ.ም በወጣው የውጭ ማስታወቂያ መሠረት የተመዘገቡ አመልካቾች ምልመላ ተካሂዶ፣ የጽሁፍ እና የቃለ መጠይቅ ፈተና በመስጠት ያገኙት አጠቃላይ ውጤት ከዚህ በታች የተገለፀ ሲሆን፣በውድድሩ ቅሬታ ያላችሁ ተወዳደሪዎች ይህ ማስታወቂያ በወጣ 3 ቀን ውስጥ ለሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት እንድታቀርቡ እናሳስባለን፡፡

የጽሑፍ እና የቃለ መጠይቅ ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪ አጠቃላይ ውጤት መግለጫ

ተ.ቁ

የተወዳዳሪዎች ስም

የጽሁፍ ፈተና ከ70%

የቃለ መጠይቅ ፈተና ከ30%

የስርዓተ ጾታ ማበረታቻ

ጠቅላላ ድምር  ከ100%

መግለጫ

     1

ጁንዱራህማን አባ ጀበል

35

26

0

61.0

ተመርጠዋል

ለሜሳ ዊርቱ ዲንጎ

37.9

22.5

0

60.4

1ኛ ተጠባባቂ

                                             ድርጅቱ

Apply For Tender Document