መቱ ደረጃ ሁለት ቅ/ፍ በደረጃ 5 የሒሳብ ሠራተኛ የሥራ መደብ
09/30/2026
- 10/02/2026 |
ለአዋሽ ሰባት ደረጃ ሁለት ቅ/ፍ በደረጃ 5 የሒሳብ ሠራተኛ
09/29/2026
- 10/02/2026 |
አዋሽ ሰባት ደረጃ ሁለት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 15 የቅ/ጽ/ቤት  ኃላፊ
08/19/2026
- 08/22/2026 |

                                                                                                                                                         መስከረም 19 ቀን 2018 ዓ.ም

ለአዋሽ ሰባት ደረጃ ሁለት ቅ/ፍ በደረጃ 5 የሒሳብ ሠራተኛ የሥራ መደብ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎች አጠቃላይ ውጤት

     በምስራቅ ዲስትሪክት ጽ/ቤት፣ በአዋሽ ሰባት ደረጃ ሁለት ቅ/ጽ/ቤት ስር በደረጃ 5 የሒሳብ ሠራተኛ አንድ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በደረጃ እድገት ማግኘት ባለመቻሉ በሪፖርተር ጋዜጣ ሐምሌ 19/2018 ዓ.ም በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ መሠረት፤የጹሑፍ ፈተና ወስደው ያገኙት አጠቃላይ ውጤት እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፤ በውድድሩ ቅሬታ ያላችሁ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 የሥራ ቀናት ውስጥ እንድታመለክቱ እናሳስባለን፡፡

የጽሑፍና የቃለ መጠይቅ ፈተና የወሰዱ ተወዳዳሪዎች አጠቃላይ ውጤት መግለጫ

ተራ ቁ.

የተወዳዳሪዎች ስም

የጽሁፍ ፈተና ከ70%

የቃለ መጠይቅ ፈተና ከ30%

የስርዓተ ጾታ ማበረታቻ

ጠቅላላ ድምር  ከ100%

መግለጫ

ገመቹ ኃይሉ ነጋሳ

28

በጽሑፍ ፈተና ውጤት ከ35% በታች በመሆኑ

ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ነብያት ታቦር ዘለቀ

26.6

በጽሑፍ ፈተና ውጤት ከ35% በታች በመሆኑ

ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ታሪኩ ቢዘንጋው ምላርግህ

25.2

በጽሑፍ ፈተና ውጤት ከ35% በታች በመሆኑ

ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ሲሳይ አስጨናቂ በልሁ

25.2

በጽሑፍ ፈተና ውጤት ከ35% በታች በመሆኑ

ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ብርሃኑ ሲሳይ አባቴ

ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ዲና ማቴዎሰስ ለዕማንጎ

ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ተስፋዬ ኤረሱም ወ/ጊዮርጊስ

ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

ክንድዬ ሀብቱ ገሰሰ

ለጽሑፍ ፈተና ስላልቀረቡ ከውድድር ውጭ ሆነዋል

                                                            ድርጅቱ

Apply For Tender Document