ለጅማ ዲስትሪክት ጽ/ቤት በደረጃ 5 ገንዘብ ያዥ Duplicate 15
10/28/2026
- 10/30/2026 |
ለኮልፌ ደረጃ ሁለት ቅ/ፍ ደረጃ 7 መጋዘን ኃላፊ
10/28/2026
- 10/30/2026 |
ለጅማ ዲስትሪክት ጽ/ቤት በደረጃ 5 ገንዘብ ያዥ
10/28/2026
- 10/30/2026 |
በደረጃ 6 የብየዳና አካል ጥገና ሠራተኛ
10/28/2026
- 10/30/2026 |
በደረጃ 9 የዋናው መስሪያ ቤት መጋዘን ኃላፊ
10/27/2026
- 10/30/2026 |
ለመርካቶ ደረጃ አንድ ቅርንጫፍ በደረጃ 7 የመጋዘን ኃላፊ
10/27/2026
- 10/30/2026 |
በደረጃ 12 መርማሪ ቴክኒሽያን
10/27/2026
- 10/30/2026 |
አዋሽ ሰባት ደረጃ ሁለት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደረጃ 15 የቅ/ጽ/ቤት  ኃላፊ
08/19/2026
- 08/22/2026 |

                                                                                                                                              ቀን፡- ጥቅምት 18 /2019 ዓ.ም

በደረጃ 6 የብየዳና አካል ጥገና ሠራተኛ የሥራ መደብ በውጭ ቅጥር ለማሟላት በወጣው ማስታወቂያ የተመዘገቡ አመልካቾችን ለውድድር ምልመላ

    በጋራዥ አገልግሎት ማዕከል፣ በጋራዥ ጥገና ቡድን ስር በደረጃ 6 የብየዳና አካል ጥገና ሠራተኛ አንድ ክፍት የሥራ መደብን በዝውውርና በእድገት ማግኘት ባለመቻሉ በሪፖርተር ጋዜጣ 18/1/2018 ዓ.ም፣ 16/9/2018 ዓ.ም፣ 19/11/2018 ዓ.ም፣ 03/12/2018 ዓ.ም፣ 17/1/2019 ዓ.ም እና 01/02/2019 ዓ.ም በወጣው የውጭ ቅጥር ማስታወቂያ የተመዘገቡ ተወዳዳሪዎች ምልመላ እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን፣መስፈርቱን አሟልተው ለፈተና የተመረጡ ተወዳዳሪዎች ፈተና የሚሰጠው ስኞ 23/02/2019 ዓ.ም  ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት በዋናው መ/ቤት መሆኑን እናሳውቃለን ፡፡ በውድድሩ ቅሬታ ያላችሁ አመልካቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 3 ቀን ድረስ ለሰው ኃብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት እንድታቀርቡ እናሳስባለን፡፡

ለውድድር የቀረቡ አመልካቾች፡-

ተ. ቁ

የአመልካቾች ሙሉ ስም

ጾ

ታ

ዕ

ድ

ሜ

የትምህርት ደረጃና ዓይነት

ከምረቃ በኋላ ቀጥታ አግባብ  የሥራ ልምድ

የኮሚቴው የውሣኔ ሃሣብ /መግለጫ/

ገመቹ ያደሳ ዲንቂዬ

ወ

34

ሌቭል 5 በሜታል ኢንጂነሪንግ ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት ከራጋ ዙመራ ኮሌጅ በመጋቢት 2008

ሌቭል 4 ሲኦሲ

5 ዓመት

ከ3 ወር

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

ምሬሳ በዳሳ አሰፋ

ወ

32

ሌቭል 5 በሜታል ኢንጂነሪንግ ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት ከራጋ ዙመራ ኮሌጅ በመጋቢት 2008

ሌቭል 4 ሲኦሲ

5 ዓመት

ከ3 ወር

የተጠየቀውን መስፈርት ያሟሉ ስለሆነ ለጽሁፍ ፈተና ውድድር ይቅረቡ

                ደርጅቱ

Apply For Tender Document