የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት

ለውጭ አመልካቾች የወጣ ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

መጋቢት 21 ቀን 2017 ዓ.ም
ተ.ቁ. የሥራ መደቡ መጠሪያ ተፈላጊ ችሎታና አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ብዛት የሥራ ቦታ ደመወዝ
1 የሠራተኞች ሰርቪስ መኪና ሾፌር ደረጃ 8 በአውቶ መካኒክ I ወይም 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች እና 4ኛ ደረጃ መንጃ ፍቃድ/ ህዝብ ሁለት መንጃ ፍቃድ ያለው/ያላት እና 6/8 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ (ቱሉ ዲምቱ አካባቢ እና ጣፎ ሚሽን አካባቢ ላሉ ቅድሚያ ይሰጣል) 2 Head Office 11808

ማሳሰቢያ፡- 
   . የሥራ መደቡ የቅጥር ሁኔታ በቋሚነት ነው፡፡
   . የፈተና ጊዜና ቦታ በውስጥ ማስታወቂያ የሚለጠፍ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
   . ሌቭል ለሚጠይቁ የሥራ መደብ COC ማቅረብ የግድ ነው፡፡
   . ከዚህ በላይ በተጠየቀው መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 (ሰባት) ተከታታይ የሥራ 
     ቀናት የትምህርትና ሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን እንዲሁም የሕይወት ታሪክ መግለጫ ካሪኩለም ቪቴ (CV) በማያያዝ ዘወትር 
     በሥራ ሰዓት በግንባር በመቅረብ ወይም በድርጅቱ WWW.eiide.com.et ድረገጽ Tender-Job Vacancy በመላክ መመዝገብ የሚቻል 
     መሆኑን እንገልጻለን፡፡  
አድራሻ፡- የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት (ኢኢግልድ) 1ኛ በር የሰው ኃብት አስተዳደር ቢሮ የቀድሞ ፒያሳ አትክልት ተራ 
         ከከሊፋ ህንጻ ትይዩ ባለው የባቡር መሻገሪያ ተሻግሮ ወደ ጣሊያን ሰፈር በሚወስደው መንገድ፤ 
                ስልክ ቁጥር፡- 0113 69 22 13 ወይም 0113 69 26 10

Apply Here