Job Vacancy - HR
Created 11/3/25
የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት
ለውጭ አመልካቾች የወጣ ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ጥቅምት 24/2018 ዓ.ም
| ተ.ቁ. | የሥራ መደቡ መጠሪያ | ተፈላጊ ችሎታና አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ | ብዛት | የሥራ ቦታ | ደመወዝ |
|---|---|---|---|---|---|
| 1 | ሂሳብ ሰራተኛ | በሂሳብ መዝገብ አያያዝ (Accounting)በደረጃ አራት የተመረቀ/ች COC ያለው/ት እና ሁለት ዓመትና ከዚያ በላይ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ | 1 | ዋና መ/ቤት, ኮንትራት | 0 |
ማሳሰቢያ፡-
. ከዚህ በላይ የተጠየቀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 (ሰባት) ተከታታይ የሥራ ቀናት የትምህርትና ሥራ ልምድ
ማስረጃችሁን ዋናውን እና ፎቶ ኮፒ እንዲሁም የሕይወት ታሪክ መግለጫ ካሪኩለም ቪቴ (CV) በማያያዝ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን
- ደመወዝ : በስምምነት
አድራሻ፡- ፒያሳ የቀድሞው አትክልት ተራ ከሊፋ ህንፃ ፊት ለፊት የኢትዮጱያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት (ኢኢግልድ) ዋናው መ/ቤት 2ኛ በር
ብድርና ቁጠባ ማህበር ጽ/ቤት፡፡ ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 0111267278