የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የአግሮፕሮሰሲን ኢንዱስትሪዎች በግብዓትነት የሚጠቀሙበትና ብር 8.61 ሚሊዮን የሚገመት የዱረም ስንዴ በሽያጭ አቀረበ፡፡

ሽያጩ የተከናነው ደጎሎ ኮሜርሻል /የተ/የግ/ማህበር ከተባለ ድርጅት ጋር ሲሆን በአጠቃላይ ብዛቱ 6000 ኩንታል የሚደርስ ተገልጿል፡፡

Latest News