የኢትዮጵየ ኢንዱስትሪ ግብዓት ልማት ድርጅት አመራሮችና ሠራተኞችአንድ ችግኝ ለታላቁ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ማመንጫ ግድብ በሚል መሪ ቃል ልዩ ስም ሽንቁሩ ሚካኤል አካባቢ በተባለ ሥፍራ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ነሐሴ 9 ቀን 21 / አከናወኑ፡፡


የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የሰባት ዓመት ስትራቴጂክ ዕቅድ ዝግጅት ማጠናቀቁን የቴክኒክ ኮሚቴው ሰብሳቢ ነሐሴ 25 ቀን 21 / አስታወቁ፡፡

የድርጅቱ ስትራቴጂክ ዕቅድ ዝግጅት የቴክኒክ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ ሳሙኤል መላኩ እንደገለፁት ይህ ስትራቴጂክ ዕቅድ 2011 - 2017 . ድርጅቱ የሚያከናወናቸውን አገራዊ ተግባራት የሚያመለክት እንደሆነና፤ ድርጅቱ ቀደም ባሉት ዓመታት የሁለት ወይም የሶስት ዓመታት ስትራቴጂክ ዕቅድ አዘጋጅቶ ለድርጅቱ ሥራ አመራር ቦርድ ቢያቀርብም ማሻሻያ እንዲደረጉባቸው ወይም አቅጣጫ ከማስያዝ የተሻለ አስተያየት ከመስጠት የዘለለ ሁኔታ እንዳልነበር ገልፀው በቅርቡ በድርጅቱ የበላይ ስራ አስፈጻሚ አካላት በተሠጠው ቁርጠኛ አቅጣጫ መሠረት ወደ ሥራ ተገብቷል፡፡


Latest News