የስራ አይነት: የሽያጭ ዘርፍ ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚ ደረጃ 17

የስራ ሁኔታ: ቋሚ

ተፈላጊ ትምህርትና የሥራ ልምድ: በማርኬትንግ/በኢኮኖሚክስ/በቢዝነስ አድሚኒሰትሬሽን/በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ በፒ.ኤች.ዲ ተመርቆ/ቃ 8 ዓመት የሥራ ልምድ ኖሮት/ሯት ከዚህ ውስጥ 2 ዓመት በከፍተኛ ኃላፊነት የሰራ/ች ፣ በኤም.ኤ ተመርቆ/ቃ 10 ዓመት የሥራ ልምድ ኖሮት/ሯት ከዚህ ውስጥ 3 ዓመት በከፍተኛ ኃላፊነት የሰራ/ች፣በቢ.ኤ ተመርቆ/ቃ 12 ዓመት የሥራ ልምድ ኖሮት/ሯት ከዚህ ውስጥ 4 ዓመት በከፍተኛ ኃላፊነት የሰራ/ች

ደመወዝ:ደመወዝ 18354 ብር ፣የድርጅት መኪና ከ250 ሊትር ነዳጅ ጋር ፣የኃላፊነት አበል 3000 ብር ፣የሞባይል 1300 ብር ፣ የቤት ኪራይ 2000ብር ፣የ24 ሰዓት የመድህን ሽፋን ህክምናና ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞች

Latest News