የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት

ለውጭ አመልካቾች የወጣ ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

ዕሮብ ሚያዝያ 23 ቀን 2016 ዓ.ም
ተ.ቁ. የሥራ መደቡ መጠሪያ ተፈላጊ ችሎታና አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ብዛት የሥራ ቦታ ደመወዝ
1 የከባድ ጭነት መኪና ከነተሳቢው ሾፌር : ደረጃ-10 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀና 5ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ /ደረቅ 3/ 8 አመት አግባብነት ያለው ልምድ 5 ዋና መ/ቤት 0

ማሳሰቢያ፡- 
   . የሥራ ልምድ የሚያዘው በተጠየቀው የትምህርት ደረጃ ከምረቃ በኋላ የተገኘ ቀጥታ አግባብነት ያለው ልምድ ብቻ ነው፡፡
   . ለሥራ መደቡ የፈተና ጊዜና ቦታ በውስጥ ማስታወቂያ የሚለጠፍ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
   . ከዚህ  በላይ  በተጠየቀው  መስፈርት  የምታሟሉ  አመልካቾች  ይህ  ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 (ሰባት) ተከታታይ የሥራ 
     ቀናት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን እንዲሁም የህይወት ታሪክ መግለጫ ካሪኩለም ቪቴ (CV) በማያያዝ በድርጅቱ 
     WWW.eiide.com.et ድረ ገጽ Tender-Job Vacancy እና በአካል ቀርቦ መመዝገብ የሚቻል መሆኑን እንገልጻለን፡፡ 
 አድራሻ፡-ፒያሳ የቀድሞው አትክልት ተራ ከሊፋ ህንፃ ፊት ለፊት የኢትዮጱያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት (ኢኢግልድ)
        ዋናው መ/ቤት1ኛ በር የሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ . ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 0113 69 26 10 
                                      ወይም 0113 69 22 13 

Apply Here